ይህ ቦታ ''million dollar point'' በመባል ይታወቃል ፓሲፊክ ውቂያኖስ Vanuatu በምትባል ደሴት ውስጥ ነው ፣ ብዙ ዋጋ የያዙ አሜሪካ ለ2ተኛው የአለም ጦርነት የተጠቀመችውን የተለያዩ መሳሪያዎችና እቃዎችን ያስቀመጠችበት ቦታ ነው ። በጊዜው እቃዎችን ወደ አሜሪካ ከመውሰድ ይልቅ እዚው ማስቀመጡ ኪሳራውን ዝቅ ስለሚያደርግ ነበር ።
@amafacts
Join & share
@amafacts
Join & share