ዛሬ ገበያው ቀዝቅዟል የተባለ ቀን ፡ በአንድ ደቂቃ እስከ ስድስት ሺህ ዶላር ይሰራል ። ስራ አሪፍ ነበር የሚባልበት ቀን ደግሞ ይህ ቁጥር ከእጥፍ በላይ ያድግና ፡ እስከ 12 ሺህ ዶላር በደቂቃ ያገኛል ።
ይህ ሰው በአሁኑ ወቅት 86,482 ቋሚ ሰራተኞችን የሚያስተዳድረው ፡ ከመቶ ቢሊየን ዶላር በላይ ሀብት ያካበተው የፌስቡክ መስራችና ፡ ባለቤት ማርክ ዙከርበርግ ነው ።
ማርክ ፡ አሁን ላይ የገንዘብ ነገር ጥያቄው አይደለም ። ከፈለገ ፡ በአለም አሉ በሚባሉ ትላልቅ መዝናኛ ቦታዎች እየተዝናና አመቱን ሙሉ ማሳለፍ ይችላል ።
ነገር ግን ይህ ሁሉ ነገር እውነተኛ ደስታን እንደማይሰጥ ስለሚያውቅ አብዛኛው ጊዜውን የሚያሳልፈው ፡ ከባለቤቱና ከልጆቹ ጋር ፡ በቤት ውስጥ ነው።
እና ባለው ትርፍ ጊዜ ለሴት ልጆቹ ቀሚስ መስፋት ፈለገ ። ግን የስፌት መኪና ነክቶ አያውቅም ። ስለዚህ ምን አደረገ ? የስፌት መኪና ገዝቶ ልብስ መስፋት ተማረ ።
እና በምስሉ ላይ እንደምታዩት በ3D ማሽን በተሰራ ቁስ ፡ ለሴት ልጆቹ ፡ ይህን መሳይ ቀሚሶችን እየሰፋ ጊዜውን ያሳልፋል ።
Join @amazing_fact1🔔