የቀጠለ🔸🔸🔸🔸MR ቢን አጭር ታሪክ ክፍል 2🔂
#ነገር ግን ሚስተር ቢን በህይወቱ የተፈተነበት አንድ ነገር ነበር እሱም ሲያወራ ኮልታፋ መሆኑ ነበር ። ሰዎች ኮልታፋ በመሆኑ እጅጉኑ ይቀልዱበት እና ያሾፉበት ነበር ከዛም አልፎ አትችልም ሲሉም ይተቹት ነበር።
ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሄ በማሰብ ዝምተኛውን ነገር ግን እጅግ አስቂኙን የሚስተር ቢንን ገጸባህሪ መላበስን ያስባል።
እናም “በእድሜ ትልቅ የሆነ ሰው ነገር ግን በተግባር የትንሽ ልጅ ገጽባህሪ “ያለውን የሚስተር ቢን ገጽ ባህሪ ይፈጥራል።
እ.ኤ.አ በ 1990 በአስቂኝ ትዕይንቶች የተሞላውን ሚስተር ቢን የተሰኘውን አስቂኝ ተከታታይ ሲትኮም እራሱ በመተውን ለህዝን ማድረስ ቻለ። የሚስተር ቢን ገጽ ባህሪም በዕለት ተዕለት ተግባራት የሚገጥሙትን የተለያዩ ችግሮችን ለመፍታት ሲሞክር የሚያጋጥሙትን ተግዳሮቷች የሚያሳይ አስቅኝ ድራማ ነበር።
የገጸ-ባህሪው ራስ ወዳድነት, የልጅነት ስብዕና,እና ከሥነ ምግባር ባህሪው, የፊት ገጽታው እና ከድምጽ አልባ ድርጊቶቹ ጋር ተዳምሮ ተወዳጅ እንዲሆን አስችሎታል።
ሚስተር ቢን ከሬዲዮ እና ከቴሌቭዥን ሲትኮሞች በተጨማሪ ወደ ፊልሞች ላይ በመምጣት ጄምስ ቦንድ ፣ ኔቨር ሴይ ኔቨር አጌን፣ ናይጄል ሃውቶርን፣ ላይ በመሪነት በመሳተፍ ድንቅ ችሎታውን አስመስክሯል።
ሚስተር ቢን እ.ኤ.አ. በ1990 የሞንትሬክስ Festival Golden Rose ሽልማት ፣ በ1991 አለም አቀፍ ኤምሚ ምርጥ ታዋቂ የስነጥበብ ፕሮግራም እና በ1994 የአሜሪካ የኬብል Ace ሽልማት አሸንፈዋል።
“ስኬታማ ለመሆን ቆንጆ ፊት እና የጀግንነት አካል አያስፈልግም፣ የሚያስፈልግህ ችሎታ ያለው አእምሮ እና የመስራት ብቃት ነው”። የሮዋን አትኪንሰን ድንቅ የሆነ ንግግር ነው።
ሚስተር ቢን መታየት ሲጀምር ሁሉም በአድናቆት መሳቅ ጀመረ...ለሮዋንም የአለም አቀፍ እውቅና እና ዝና አተረፈለት። በመጀመሪያ የተጠላበትእና የተነቀፈለት ፊቱ ለስኬቱ ቁልፍ ሆነ።
ብዙዎች እንደሚሉት ከችግሮቻችን እንደምንልቅ ችግር ነው ያልናቸው ነገሮች ወደ ስኬት ሊመሩን እንደሚገባ ያሳየ ስመጥር ሰው ሆነ።
✅የሚወረወርብህን ድንጋይ ሰብስበህ በሱ ቤት መስራት ወይም ዘላለም እያለቀሱ መኖር የቱ እንደሚሻል ያሳየም ሰው ነው።
መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🙏🙏