ታይሰን በአንድ ወቅት ዶናልድ ትራምፕን ቀጥሯቸው ነበር ፨
...
ከአመታት በፊት ፡ ላስቬጋስ ውስጥ በሚገኝ ሆቴል ፡ አንድ ክፍል ውስጥ ውድ የሆነ LV ( ሉዊ' ቪቶን ) ብራንድ ቦርሳ ተገኘ ።
የሆቴሉ ሃላፊዎች በክፍሉ ውስጥ የተገኘውን ቦርሳ ሲከፍቱት በውስጡ አንድ ሚሊየን ዶላር ነበረበት ።
......
ወዲያው በክፍሉ ውስጥ አድሮ ፡ አንድ ሚሊየን ዶላር ፡ የሚያህል ገንዘብ እንደቀልድ ረስቶ ወደሄደው ሰው ተደወለ ።
" ሃሎ ማይክ ፡ ያደርክበት ሆቴል ክፍል ውስጥ እቃ ሳትረሳ አልቀረህም "
ታይሰን ልክ ይህን ሲሰማ እንዲህ አለ ....
ኦው ፡ ልክ ናችሁ ገንዘብ ረስቻለሁ ።
.....
ታይሰን ማለት እንዲህ ነው ። ሚሊየን ዶላር ረስቶ እስኪያስታውሱት የሚጠብቅ ።
...........
በ1990 ዎቹ በስፖርቱ ዘርፍ የምድራችን ከፍተኛ ተከፋይ የሆነውና በአንድ ወቅት ሚስቱ ለነበረችው ሴት ፡ 2.2 ሚሊየን ዶላር አውጥቶ ከወርቅ የተሰራ የመታጠቢያ ገንዳ በመግዛት ስጦታ የሰጠው. ....
እጅግ ዘናጭ እና መርጦ ለባሽ በመሆኑ ፡ በዛን ወቅት በየወሩ ከመቶሺህ ዶላር በላይ ፡ ለልብስና ለጌጣጌጥ ያወጣ የነበረው ታይሰን ...... በቤቱ ውስጥ እንደውሻና ድመት እየደባበሰ የሚያሳድጋቸው ሶስት ነብሮች የነበሩት ሲሆን ለነዚህ እንስሳትም ወጭ ከፍተኛ በጀት መድቦ ነበር ።
........
እንግዲህ ...... ገንዘብ ራሱ ፡ ታይሰንን እያሳደደ በሚይዝበት በዚህ ወቅት ነበር ፡ ሀይለኛ የቢዝነስ ማይንድ የነበራቸውን ሚሊየነሩን ነጋዴ ዶናልድ ትራንፕን የፋይናንስ አማካሪ አድርጎ የቀጠረው ።
ኋላ ላይ የአሜሪካን ፕሬዝደንት የሆኑት ትራምፕ ፡ በዚህ ከታይሰን ጋር በሚሰሩበት ወቅት ፡ የተለያዩ ውሎችን እና ስራዎችን ታይሰንን ወክለው ከመፈረም ጀምሮ ፡ አጠቃላይ የፋይናንስ ጉዳዮችን ያማክሩት ነበር ።