ትዊተር ላይ ብቻ. .950,000 ሰወችን ፎሎው ያደርጋል
....
አሜሪካዊው የነጻ ትግል ኮከብ እና አክተር John Felix Anthony Cena .. ዛሬ ድረስ መለያው የሆነውን " Never give up " የሚለውን አባባል ይጠቀም የነበረው ፡ ገና ያኔ ቤት አልባ ሆኖ መኪናው ውስጥ ይኖር በነበረበት ... የነጻ ፒዛ ፍለጋ ከሱቅ ሱቅ በሚኳትንበት ጊዜ ጀምሮ ነው ። እና ያኔም ነገ ጥሩ እንደሚሆን እያሰበ " Never give up " እያለ ለራሱ ይነግረው ነበር ።
ያቺ አባባል ተዋህዳው አሁን ድረስ የህይወቱ አካል ሆና በየጊዜው ይጠቀምባታል ።
ሲያሸንፍም ። ሲሸነፍም ፡ ስለህይወት ተሞክሮው ለሰወች ሲያወራም ንግግሩን የሚያሳርግበት ቃል " Never give up " ነች ።
...
ዛሬ ሲና በአለም ዙሪያ የሚታወቅ ፡ በአካውንቱ ከ80 ሚሊየን ዶላር በላይ ሀብት ያለው ዝነኛና ተወዳጅ ሰው ሆኗል ።
ጆን ሲና የሚታወቀው ለአመታት በነገሰበትና ከ16 ጊዜ በላይ የአለም ሻምፒዮን በሆነበት የነጻ ትግል መድረክ ላይ ብቻ አይደለም ። እጅግ ትሁት በሆነ ስብእናውም ይወደዳል ።
ሲበዛ ትሁት ነህ ይህ ባህሪ ከምን የመጣ ነው ሲባል የጆን ሲና መላ ትህትና የጀግኖች ባህሪ ስለሆነ እንደዛ ለመሆን እየሞከርኩ ነው የሚል ነው ምላሹ ።
Humility is the characteristic of heroes
.....
ጆን ሲና ይህ ትህትናው በሶሻል ሚዲያ ላይም የሚንፀባረቅ ነው ። ሲና ከሶሻል ሚዲያው ጋር ጠበቅ ያለ ግንኙነት ያለው ሲሆን ፡ በትዊተር አካውንቱ ከ14.4 ሚሊዮን ሰወች በላይ ፎሎው ያደርጉታል ።
የሚገርመው ይህ አይደለም ። በጣም የሚገርመውና ይህን ሰው ልዩ የሚያደርገው ፡ እሱ የሚከተላቸው ሰወች ብዛት ነው ። በዚህም ፡ ብዙ ሰወችን ፎሎው በማድረግ ፡ በአለም ታዋቂ ከሆኑ ሰወች እሱን የሚወዳደር የለም ።
ሲና ፡ በትዊተር አካውንቱ ፈፅሞ ባልተመደ ሁኔታ 950,000 ሰወችን ፎሎው ያደርጋል ።
...
ጆን ሲና ይህን በተመለከተ ሲናገር. . እኔን ብዙ ሰወች ፎሎው የሚያደርጉኝ ያህል እኔም የተለያዩ ሰወችን ፎሎው ባደርግ ፡ የተለያዩ ሃሳቦችን አነባለሁ ። የተለያየ አመለካከት ያላቸው ሰወችን እተዋወቃለሁ ለዚህ ነው ይህን ያህል ሰወች የምከተለው ይላል ።
...
እኛስ ምን ያህል ሰወች ፎሎው እናደርጋለን ? ፅሁፋቸው እየተመቸን ፎሎው ለማድረግ ግን የምንፈልገው ምን ያህል ሰወችን ነው ?
....
መቸስ በታዋቂነትም ሆነ በምን ከጆን ሲና አንበልጥም እና በተቻለ መጠን ሰወችን ፎሎው እናርግ ፡ ከተለያየ ሀሳብ ጋር እንተዋወቅ ።
ለምሳሌ ይህንን ፖስት ላይክ ካደረጉት ውስጥ ደስ ያላችሁትን ያህል ፎሎው ብታደርጉ ፡ እነሱም በተመሳሳይ እንዲህ ቢያደርጉ ፡ ከአዳዲስ ሰወች ጋር መተዋወቅ ቻላችሁ ማለት ነው ።
@Amazing_fact_433