እነዚህ ሁለት የምታዩዋቸው ግለሰቦች መንታ ከመሰሏችሁ ተሳስታችኋል ከዚህ በፊትም ተገናኝተውም ሆነ አውርተው አያውቁም። ታዲያ እንደ ድንገት ሁለቱም በአንድ አውሮፕላን ውስጥ አጠገብ ለአጠገብ ተቀምተው ነው ሊገናኙ የቻሉት
አብዛኛውን ጊዜ በአለም ላይ እኛን ከሚመስሉ 7 ሰዎች መካከል አንዱን እንኳን የማግኘት እድላችን በጣም ጠባብ ነው አስቡት እነዚህ ግን ፈጣሪ ሲያገናኛቸው በአንድ አውሮፕላን ለዛው ከጎኑ ተቀምጦ
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
አብዛኛውን ጊዜ በአለም ላይ እኛን ከሚመስሉ 7 ሰዎች መካከል አንዱን እንኳን የማግኘት እድላችን በጣም ጠባብ ነው አስቡት እነዚህ ግን ፈጣሪ ሲያገናኛቸው በአንድ አውሮፕላን ለዛው ከጎኑ ተቀምጦ
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433