°•ᴅʀᴇᴀᴍ•°


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️
የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭
የ ህይወት ጥቅሶች ✨
የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔
አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️
ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት ቻናል ነዉ 😊
⚡️JOIN $ SHARE
Contact @kashamell

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




ያለኝ ብዙ ከመሆኑ የተነሳ የሌለኝ ትዝ አይለኝም
               #ተመስገን_ሰጪዬ !!


ʜᴀᴘᴘɪɴᴇs






"If it makes you happy, go
    for it. They gonna talk
      about you anyways
."


If someone makes you miserable more than they make you happy, then it is time to let them go, no matter how much you love them.


ልጁቷ ከፍቅረኛዋ ጋር እየተጫወቱ ከ ልጅቷ ቤት አመሹ ልጅ እቤት ለመሄድ ሲወጣ ሀይለኛ ዝናብ ይዘንባል
ልጅቷ ፦ በቃ እዚ ታድራለክ መኝታ ላዘጋጅ ብላ ገባች.
አስተካክላ ስትመለስ
ልጅ ፦ ብስብስ ብሎ ታገኘዋለች
ልጅቷ ፦ ምን ሆነክ ነዉ የበሰበስከዉ ?
|
|
|
|
ልጁ ፦ ...ቢጃማ ላመጣ እቤት ሂጄ ነበር
🤷‍♂🤷‍♂
Join and share
@Amharic_quotes2


👉በህልሜ ብዙ ሰዎች በአውራ ጣታቸው ሲመቱኝ አየሁ ፍቺው ምንድነው ስለው...🤪🤪🤪
.
.
.
.
.
.
.
.
        👍ላይክ ሊበዛ ነው አለኝ 😂

           እስቲ🤔 ለይኩልኝ😋
@amharic_quotes2


ከብዙ ጊዜ በኋላ ክላስ ገብተክ ስምክ ማነው ስትባል

#የTelegram ነው ወይስ የ #TikTok

😂😆🤣


የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

የስራ አይነት – ፀሀፊ

ፆታ – ሴት

እድሜ - 20-28

ልምድ – ዐ አመት

የስራ ሰአት – በቀን 5 ሰአት

ደሞዝ-8ዐዐዐብር



ፆታ – ወንድ

እድሜ - 20-25 ልምድ - 2ዐ አመት

የስራ ሰአት – በቀን 14 ሰአት እንስሳትን ማውራት የሚችል,

በ1ኛው እና በ2ኛው የአለም ጦርነት

የተሳተፈ እና ቢያንስ 5ሰው የገደለ,

2ጎል በአለም ዋንጫ ላይ ያስቆጠረ, በአክሱም እና በላሊበላ ግንባታ ላይ የተሳተፈ

~ከሂትለር ጋ ሰልፊ ፎቶ ያለው

~ዳይኖሰር የጋለበ

~የማቱሳላ ጎረቤት የነበረ

~ደሞዝ – 4ዐዐዐ ብር


@amharic_quotes2
@amharic_quotes2


🤔 #የሆነ_ጊዜ_ነው_አሉ

#ከምሽቱ 4 ሰአት በኋላ ያመሸ ይገደላል የሚል ህግ ይወጣና  አንድ ፖሊስ 3:45 ላይ ሰው ገድሎ ለምን ገደልከው ተብሎ ሲጠየቅ

#ቤቱን አውቀዋለሁ በ15 ደቂቃ አይደርስም።😁😂😂😂😂😂

    @amharic_quotes2


ሰፈር ያለስራ ከምውል ብለህ
ትንሽዬ ሱቅ ከፍተህ

ግብር 10ሺ ብር ሲጥሉብህ


በቃ እዚህ ሀገር ሰው መስኮቱን ከፍቶ ፀሀይ መሞቅ አይችልም ማለት ነው😂๑

ይ🀄️ላ🀄️ሉን  
@amharic_quotes2


💌🌹🕊

➥ፍቅር የራሱ የሆነ ውበትና ዜማ አለው
ያፈቀረ እንጂ ማንም የማይሰማውღ
💕.............🍃🌹🍃..............🍃

⇘ፍቅር እንደ ጦርነት ነው፤ ለመጀመር
ቀላል ነው፤ ግን ለመጨረስ በጣም
አስቸጋሪ ነው።

    ❝ዓይኖቼን ጨፍኜ አንቺን አስባለሁ፤
      ዓይኖቼን ገልጨ አንቺን አስባለሁ፤    
         አንቺም እያሰብሽኝ እንደሆነ
             ማወቅ እፈልጋለሁ።❞

     ➦አምነህ ልብህን ለሰጠኸው ከዛም
     በከዳህ ሰው ላይ ፈፅሞ እንዳታዝን፤
     ምክንያቱም ሰውየው አንተን ሳይሆን
     እራሱን ነውና የከዳው፡:

°•ᴅʀᴇᴀᴍ•°

⇘ፍቅር ምን እንደሆነ ስታውቅ ነው
ለዋጋው መስዋዕት የምትከፍለው።

°•ᴅʀᴇᴀᴍ•°
          
    
#ሼር_አደራ


ኑሮ ስለመረረኝ የአሜሪካው ገዳም መሄጃውን መንገድ ንገሩኝ። አለም በቅቶኛል 🤔🙄


"ና እይ ይሄን የጌታ ስራ
ተከተለኝ እንዳትፈራ".........   እያለች ጮክ ብላ ሻወር ቤት ውስጥ እየዘመረች ነው እኔም ይሄን ታምር ልይ ብዬ ሻወር ቤት እየገባሁ ነው🚶


ነዳጅ ጨመረ ብሎ የቤት ኪራይ መጨመር ምን ይሉታል
.
ቤቱ ጎማና ሞተር አለው እንዴ😏😏


How ነገረኛ is she?

“ማታ በህልሜ ከሆነች ሴት ጋ አይቼሀለው፤ ማነች?” ብላ ጓ ትላለች 😅


Taxi🚕 ውስጥ አንዷ ደብተር እና እስክሪቢቶ ይዛ በተመስጦ መፃፍ  እኔም እንደመጀናጀን By the way አንባቢና ፀሀፊ ሴት ደስ ትለኛለች ስላት

ኧረ ፍታ betting እየቀመርኩ ነው
😂😂


ለማለት ብቻ ነው


በፎከረው አፌ በተነሳው ልቤ
ከግንባሬ ወለል በሚታየው ላቤ
በድፍረት ታጅቦ ተንቀልቃይ ሀሳቤ
ደግሜ ሰልሼ ማልኩኝ በማተቤ
ድጋሚ ላልደግመው ላልጠራው በስሙ
በእንቅልፍ በህልም አለም ህልምን ላያልሙ
የተቸሩኝ ጆሮች ስለሱ ላይሰሙ
ማልኩኝ በአምላክ ስም
ካጠገቡ ላልደርስ በከናፍሮቼ ዳግም ጉንጩን ላልስም
ዛትኩኝ በንግግር በልሳኔ አለም
ቃላትን ጨረስኩኝ እንዳልነበር ሁሉም
ከተቀመጥኩበት ይህንን በሙሉ ዝቼ ካለሁበት
ከዛ ሳልነሳ ቦታ ባለሁበት
ይናፍቀኝ ጀመር ስለሱ ማሰቤን አልኩኝ የሙጥኝት
የዛተው አንደበት ፉከራው በሞላ ተረሳ በድንገት
ልቤ ምትት አለች በናፍቆት አጀባ በመናፈቅ ጥማት
ዛቻው መች ወረደ ከጉሮሮ መሬት
መች ደረሰ ከዛ ልቤ ካለችበት
አጥራ በፍቅሩ የራሷኑ ድንበር
አልነካ ብላ ተከልላ ነበር
ምንም ላይበግራት ዛቻ ና ፉከራ
አሁን ግን እጅ ሰታለች መውጣት አቅቷት ይሄንን ተራራ

#ሼር

@amharic_quotes2

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

2 023

obunachilar
Kanal statistikasi