መዝሙር 103
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።
² ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤
³ ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥
⁴ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥
⁵ ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል።
⁶ እግዚአብሔር ይቅርታ አድራጊ ነው፤ ለተበደሉ ሁሉ ይፈርዳል።
🔥ጠላት ይፈር እስቲ ዛሬ ቀናችንን እግዚአብሔርን በመባረክ በማመስገን እናሳልፍ🙏
🔥በምስጋና ዉስጥ ድል አለ
🔥ሰይጠን በምስጋና ይዋረዳል
❤ጌታን አመሰግኑት ቅዱሳን ምስጋና ይገባዋል❤