✨ሂሳብ ስለማልችል ሳቀብኝ....ግጥም መፃፍ ስለማይችል ሳቅኩበት😴✨
ስለ mathes እውቀቴ ቅድም ተናግሬያለሁ🙄....ከዚሁ ድባብ ሳልወጣ በአንድ አጋጣሚ የተማርኩትን ትምህርት ላውጋችሁ....prep እያለሁ በአማርኛ ክፍለጊዜ አርፍዶ የገባ ተማሪ ርዕስ ይሰጠውና ግጥም ወይ አጭር ድርሰት ፅፎ ክፍለጊዜው ሊያልቅ ሲል እንዲያቀርብ ይደረግ ነበር....
ለኔ ባይጎረብጠኝም አብዛኛው ተማሪ ይጨነቅ ነበር....እንደውም ፈታ ብዬ የማረፍደው በእሱ ክፍለጊዜ ነበር(ፅሁፌን የሚሰማኝ ስላልነበር ይሄ ለኔ መድረክ ነበር😂)....
እናላችሁ የሆነ ከፈሱ የተጣላ ተማሪ ነበር...በቃ በትምህርት ፍቅር ያበደ....(በ7ተኛው ክፍለ ጊዜ physics ተምረን አስተማሪው ሊወጣ ሲል እጅ አውጥቶ ጥያቄ የሚጠይቅ....እንደውም አንድ አንዴ አስተማሪው ባላየ ያልፈው ነበር😂)...እና እሱ ልጅ mathes አላስኮርጅም ይለን ነበር....አትደንግጡ እና ባዶ ወረቀት ልስጥ እየተሳሰብን እንጂ🤷♀....
Maths ጥያቄ ስሪ ብሎ አስተማሪ ሲያፋጥጠኝ ስርበተበት በጣም ይቀልድብኝ ነበር....እና በአንድ የተባረከ ቀን ይሄ ልጅ በአማርኛ ክፍለ ጊዜ አረፈደ....የእኔ መዳኒያለም ምን ይሳነዋል ግጥም ፅፎ እንዲያቀርብ ተፈረደበት😂
ሙሉ የግጥሙን part ባላስታውስም አሁንም ድረስ ያልረሳሁት እና ቤት የመታ ሁለት ስንኝ አለ....😁
"እኔ ባንቺ ፍቅር የምሆነው ሳጣ
ምናለበት ፍቅርሽ ልቤ ላይ ቢንጣጣ"....
በቃ I can't😂....በቃ አሳሩን አበላሁት...በቃ ሙድ አንዴ ነው ፍቺ ተብዬ በሽማግሌ ነው የፈታሁት.....
እና The lesson was "በሰው ድክመት እና በራሱ ችሎታ የሚኮፈስ ሰው የማይችለው ላይ ይጥለውና ማጣፊያው ያጥረዋል.... ሁሉንም ይችላል ያልነው ሰው እሱም የማይችለው አለ....and for every action there is equal and opposite reaction life ላይም ይሰራል"
ይመቻችሁ✌️
✍️ ከእለታት