✅በህይወታችን ከሶስት ሰዎች ጋር በፍቅር እንወድቃለን: ሶስቱም የራሳቸው ምክንያት አላቸው ይላሉ
👇🏾
✅ የመጀመርያው ፍቅር በአፍላ እድሜ ወቅት የሚከሰት ነው: ድንገት መጥቶ እፍ ያስብልና ከዚያም እዚህ ግባ በማይባል ምክንያት መራራቅ ይፈጠራል
ከቆይታ በኃላ በእድሜ ስንበስል መለስ ብለን ስናየው ፍቅር እንደነበር ራሱ የምንጠራጠረው አይነት ስሜት ነው: ግን በወቅቱ ፍቅር እንደሆነ ተሰምቶን አልፏል
.............
✅ሁለተኛው ፍቅር ከባዱ ነው
በፍቅር ከወደቅነው ሰው ጋር እፍ ማለት ብቻ ሳይሆን ብዙ ህመም እና ስብራትም ይዞ የሚመጣ ነው:: እንዲህ አይነት ፍቅር ስሜቱ ሃያል ሲሆን ቁርኝቱ ከመክረሩ የተነሳ ከዚያ ሰው ጋር መለየት የሞት ያህል የከፋ ይመስለናል
ስለዚህ በዚህ ፍቅር የተጎዳነውን ስብራት በምንጠግንበት ሂደት "ከዚህ ወዲያ ልቤን ብሰጥ እርም" ወደሚል አጥር የመስራት ውሳኔ ውስጥ እንገባለን: ጠባሳው ትልቅ ሊሆን ይችላል
ስለዚህ ተጠራጣሪ እንሆናለን: በቀጣይ ፍቅር ሲይዘን እንዴት እንደምንሆን ቀመሩን እንወስናለን: ከስሜታዊነት ፈቀቅ እንላለን
.................
✅ ሶስተኛው ፍቅር መምጫው ሳይታወቅ ድንገት የሚመጣ ነው ይሉታል
ይህንን አይነት ፍቅር ብዙም ለማግኘት ተደክሞ ሳይሆን ድንገት የሚይዘን ነው: ድንገት የገነባነውን ግድግዳ ሁሉ የሚያፈራርስ አይነት ፍቅር ይሉታል
እዚህ ጋር ካፈቀርነው ሰው ጋር የሚኖረን ግንኙነት "ከወደዱማ ከነግሳንግሱ" አይነት ሲሆን አንዱ ሌላውን እየቀረፀ የተሻለ ማንነት የሚሰራበት ነው
ጠዋት ከእንቅልፍ ስትነሳ "Good Morning my Sunshine” የምትልለት እና ማታ ስትተኛ ደግሞ "Good Night Darling” ብለህ ቀንህን ጀምረህ ቀንህን የምታሳርግበት
✍ እንማር