ለመላው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ በሙሉ
‹‹ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአርባ ምንጭ ከተማ እንደሚከበር ይታወቃል፡፡
በመሆኑም ከዛሬ ኅዳር 27/2017 ዓ/ም ጀምሮ በሚደረገው የእንግዶች አቀባበል ሥነ ሥርዓትና ኅዳር 29/2017 ዓ/ም በአባያ ካምፓስ ስቴዲዬም በመገኘት የበዓሉ ተሳታፊ እንድትሆኑ ዩኒቨርሲቲው ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል