አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 129ኛውን የዓድዋ ድል ክብረ በዓል ‹‹ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል›› በሚል መሪ ቃል የካቲት 23/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በዋናው ግቢ አዲሱ አዳራሽ በተለያዩ ዝግጅቶች ያከብራል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ በቦታው በመገኘት የመርሃ ግብሩ ተሳታፊ እንዲሆን ዩኒቨርሲቲው ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ በቦታው በመገኘት የመርሃ ግብሩ ተሳታፊ እንዲሆን ዩኒቨርሲቲው ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡