11/09/2016
ሰበር የድል ዜና
በመርዓዊ ከተማ በሚገኘው የአብይ አህመድ ጨፍጫፊ ሰራዊት ላይ ጥቃት ተሰነዘረ። በአማራ ፋኖ በጎጃም የአንደኛ ክፍለጦር የኮነኔል ታደሰ ብርጌድ የሻንበል መማር ጌትነት
ሻለቃ ነበልባሎች በኮለኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ዘመቻ መሪ ኮማንዶ ላመነው ሰጠኝ እና ወታደራዊ አስተዳደር ኮማንዶ ስላባት አስማረ መሪነት በተለምዶ ቻይና ካንፕ በሚባለው የጨፍጫፊው ካንፕ ላይ ከበባ በማድረግ ለሊት 6:00 ላይ በወሰዱት እርምጃ ያለምንም መስዋትነት ከ30 በላይ የጫፍጫፊው ሀይል ላይመለሱ አሸልበዋል።
ሙሉሰው የኔአባት የአማራ ፍኖ በጎጃም የአንደኛ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት