ሰበር ዜና!
በመቅደላ ወረዳ የወር ደመወዛቸውን ተቀብለው ሲመለሱ በነበሩ የእናት ጡት ነካሽ በሆኑ የአድማ ብተና አባላት ላይ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት ከ40 በላይ የሚሆኑት ሙትና ቁስለኛ መደረጋቸው ታወቀ!
እነዚህ ተራ ካድሬ የሚዘውራቸው ሆድ አደር ወታደሮች ላይ ጥቃቱ የተፈፀመው ትናንት ከሰዓት በኋላ ሲሆን ፋኖ ቀጠናውን በመዝጋቱ የቆሰሉ እና የሟች ወታደሮች አስከሬን ዛሬ እኩለ ቀን ገደማ ላይ እንዲነሳ መደረጉ ነው የተገለፀው።
በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ የወር ደመወዛቸውን ተቀብለው ከማሻ ወደ ኮሬብ ሲጓዙ በነበሩ የእናት ጡት ነካሽ በሆኑ ወታደሮች ላይ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት ከ40 በላይ የሚሆኑት ሙትና ቁስለኛ መደረጋቸውን ለማረጋገጥ ችሏል።
ጥቃቱ የተፈፀመው ወታደሮቹ የወረዳው መቀመጫ ከሆነችው ማሻ ከተማ የወር ደመወዛቸውን ተቀብለው ወደ ኮሬብ ቀጠና እየተጓዙ በነበረበት ልዩ ስሙ ድስም ተራ ላይ ሲሆን በዚህም ፍኖ እጅግ ስኬታማ የሆነ የደፈጣ ጥቃት በመፈፀም ታላቅ ድል መቀዳጀቱ ነው የተገለፀው።
ተራ ካድሬዎች የሚዘውሯቸው ሆድ አደር ወታደሮቹ ላይ የደፈጣ ጥቃቱን የፈፀሙት የአማራ ፋኖ በወሎ አማራ ሣይንት መቅደላ ክ/ጦር ስር የሚገኙት የሸኽ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ ፋኖዎች መሆናቸውንም የክ/ጦሩ ቃል አቀባይ ፋኖ ቃለአብ ወርቅየን በማነጋገር ለምረጋገጥ ችሏል።
በዚህ ደፈጣ ጥቃት ከተገደሉት በተጨማሪ ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው እነዚኸው የካድሬ አገልጋይ ወታደሮች በአራት ፓትሮል ተጭነው ወደ ጊምባና ወደ ደሴ ሆስፒታሎች ተወስደዋል ተብሏል።
መረብ ሚዲያ