ህዝባዊ ውይይት በደባይ ጥላትገን ወረዳ🙏
ጥር 27/2017ዓም
የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር በደባይ ጥላትገን ወረዳ ከሚገኜው ደበይ ጮቄ ብረጌድ አመራርና አባላት ጋር ከአንድ ሳምንት በላይ የፈጄ ውይይት አካሂዶል።
የአማራ ፋኖ በጎጃም የፖለቲካ መኮነኖች እና የ8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አመራሮች በደባይ ጥላትገን ወረዳ ናብራ ከተማ፣ደብር እየሱስ ከተማና የዳማ ቀበሌዎች ላይ በመገኜት ከብርጌዱ አመራሮች የሻለቃ አመራሮች የፋኖ አባላት በየቀበሌው የሚገኙ ግዚአዊ አስተዳዳሪዎችን እንዲሁም በትግሉ የግል መሳሪያ ይዘው ይታገሉ የነበሩ የህብርተሰብ ክፍሎች በመሰብሰብ ሰፋ ያለ ህዝባዊ ውይይት አድርገዋል።
በደባይ ጥላትገን ወረዳ ሳምንታትን በፈጄው ህዝባዊ ውይይት በማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊ፣እንደ ክፍለ ጦር ጠንካራ ወታደራዊ ጦር ስለመገንባት፣ማህበራዊ የፍትህ አሰጣጥ ችግሮችን፣የህዝብ አስተዳደር፣የፋይናስ ስረዓት ደንብ መምሪያ፣ በተመለከተ እንደ አማራ ፋኖ በጎጃም በወጡት መመሪያዎችና ደንቦች እንዲሁም የአማራን ህዝብ የተደቀነበትን የህልውና ትግል ነፃ ለማውጣት ጥልቅ ውይይት ሲያካሂድ ሰንብቶል።
በመጨረሻም የአማራ ፋኖ በጎጃም የሚያወጣቸውን ህግና መመሪያዎች በአግባቡ ለመተግበር የብርጌድ የስራ አፈፃፀም ገምግሞ በወታደራዊ ዝግጁነቱን እንዲሁም በብረጌዱ የአመራር ማሟላትና 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር እና ደበይ ጮቄ ብርጌድ ውስጥ የሚገጥሙ ችግሮችን ለመፍታት በርካታ ሀሳቦች ተነስተው ሰፋ ያለ ውይይት ተካሂዶ በድረጅቱ የመጡ መምሪያዎች እና ደንቦችን እንዲተገበሩ እና በተቋሙ ህግ ጥሰው የተገኙ ግለሰቦችን በተቋሙ በህግ እንዲጠየቁ በማድረግ የስራ አቅጣጫዎች በመስጠት ውይይቱ በሰላም ተጠናቋል።
የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ሀላፌ Fano Yibeltal Getie Mitiku
አዲስ ትውልድ!አዲስ ተስፋ!አዲስ አስተሳሰብ! ለአማራ ህዝብ!