በእናረጅ እናውጋ ወረዳ አቶ አስራቱ ሙሉጌታ የተባለ ካድሬ ተገደለ!
በጎጃም እናረጅ እናውጋ ወረዳ ጎልውቅማ ቀበሌ አቶ አስራቱ ሙሉጌታ ቢሸው የተባለ ካድሬ መገደሉን መረብ ሚዲያ ከአማራ ፋኖ በጎጃም የበላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ያገኘው መረጃ ያመላክታል።
አቶ አስራቱ ከድርጊቱ እንዲቆጠብ ከዚህ ቀደም ተደጋጋሚ የሆነ ማሳሰቢያ ተሰጥቶት የነበረ ሲሆን ትናንት ጥር ጥር 27/2017 ዓ /ም በክፍለጦሩ ስር በሚገኙት በሶማ ብርጌድ አባላት መገደሉ ነው የታወቀው።
መረብ ሚዲያ