ሰበር ዜና አቸፈር ወንድዬ !
የስርዓቱ አገልጋዮች ጭቃ ሆነዋል
በትላንትናዉ እለት ከሊበን ወደ ይስማላ ያቀናዉ የስርዓቱ አገልጋይ ይስማላ ከተማ ከገባ በሆላ የአፋጎ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የቢትወደድ አያሌዉ መኮነንን ብርጌድ የአቤ ጉበኛ ሻለቃ ደፈጣ በመያዝ ጥቃት ስታደርስበት ይስማላ ከተማ በመግባት የማህበረሰቡን ሃብትና ንብረት ዘርፎ አንድ ሞተር ሳይክል ካቃጠለ በሆላ የወጣት ተሻገር ላየሁን የግል ቲወታ መኪና ቁልፍ በመስበር ዘርፎ 20 የሚሆኑ የስርዓቱ አገልጋይ ባንዳዎችን በመጫን ወደ ሊበን በመጎዝ ላይ እንዳለ መኪናዋ ተገልብጣ 4 ባንደዎች ወዲያዉኑ ሲሞቱ 1 እግሩ የተቆረጠ ሲሆን 15ቱ በሊበን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታ ቆስለዉ እየተረዱ ይገኛሉ ከነዚህም መካከል አንድ ከፍተኛ የአድማ ብተና አመራር እና የወረዳዉ ሚሊሻ ጽ/ቤት ሃላፊ ባንዳዉ #ግርማ የተባሉት ቆስለዉ በሆስፒታሉ ህክምና እየተደረገላቸዉ መሆኑን አረጋግጠናል
ይቀጥላል ገና
የብርጌዱ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ ይበልጣል የዉነቱ ጀግናዉ