30/06/2017 ዓ/ም የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ሻለቃ የሆነችው ጅጋ ሻለቃ በዛሬው እለት ጅጋ ከተማ በመግባት የጠላትን ሀይል ስትረመርመው ውላለች ። ጅጋ ሻለቃ በ27/06/2017 ዓ/ም በተደረገ ውጊያ 20 በላይ ክላሽ የማረከች ሲትሆን በዛሬው እለትም ለአማራ ህዝብ ባንዳ እና አድማ በትንን ጣላትን ሙት እና ቁስለኛ ስታደርገው ውላለች ። ነበልባሏ ሻለቃ ሁሌም የምትታወቀው ለጠላት እሳት የሆነች ሻለቃ ስትሆን አሁንም ብርጌዱ በሚሰጣትን ግዳጅ ከሚጠበቀው በላይ ዝግጁ እንደሆነች የጅጋ ሻለቃ የህዝብ ግንኙነት ናትናኤል አያሌው ገልጿል ሲል የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል ፋኖ ሰሎሞን ፀጋዬ ለአሻራ ሚዲያ ገልጿል ።
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለተገፋው ህዝብ
አዲስ ትውልድ 💪💪💪
አዲስ አስተሳስብ 💪💪💪
አዲስ ተስፋ 💪💪💪
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለተገፋው ህዝብ
አዲስ ትውልድ 💪💪💪
አዲስ አስተሳስብ 💪💪💪
አዲስ ተስፋ 💪💪💪