"መሞት ካማረዉ ና ግባ በለዉ!!!"
በየደረሰበት አማራ የሆነን'ና የአማራ የሆነዉን ነገር ሁሉ ማጥፋትን የትግሉ መጀመሪያ'ና መጨረሻ ግቡ አድርጎ በመነሳት እህቶቻችንን'ና እናቶቻችንን ሲደፍር ሲረሽን ሲዘርፍና ሲያወድም ከነበረዉ የብልፅግና ወራሪ ሰራዊት ላይ
በማርች 8 ማግስት ይካቲት 30/2017 ዓ/ም በለሊት ወደ ገዘኸራ ገስግሳ በመግባት መላዉን አማራ'ና ስለ ሰዉ ልጆች ነፃነት የሚገዳቸዉን የሰዉ ልጆች ሁሉ አንጀት ያራሰ ልብ አሙቅ ድል ያበሰሩት የአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገዉ ምድር (3ኛ) ክ/ጦር በፋ/ለ/ወ ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ሻለቃ፪ እረመጦች ከድል በኋላ እንዲህ እየጨፈሩ ነዉ ወደ ገዘኸራ የገቡት!!!
በአዉደ ዉጊያዉ 73 የጠላት ጦር ገና በጥዋቱ ሲደመሰስ 35 ክላሽንኮፍ መሳሪያ ሲሰበሰብ ቆስለዉ የተማረኩም አሉ።
ፋኖ ተሻገር አደመ ከ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ህ/ግንኙነት
አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ!!!
ድሉ ይቀጥላል! የፋሽስቱ አብይ አህመድ ስርዓትም በቅርብ ቀን ከኢትዮጵያ ምድር እስከመጨረሻዉ ይነቀላል!!!
ይካቲት 30/2017 ዓ/ም