።።።። ነበልባሎቹ ከግዳጅ መልስ!!!
ዛሬ በቀን 30/06/2017 ዓ/ም በብርጌዳ ዋና ጦር መሪ የመቶ አለቃ ለአለም ጌታነህ እየተመራች ከሳትማ ዳንጊያዉ ቀኛዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ግስሎች ጋር ተናባ አዲስ ቅዳም ከተማን ሙሉ በሙሉ ቀለበት ዉስጥ በማስገባት ከአዲስ ቅዳም ከተማ ተነስቶ ወደ ገዘኸራ ሊንቀሳቀስ የነበረዉን እንኩቶ የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ቅንድብ ቅንድቡን ብላ በአለበት አድጓሚ ተራራ ላይ ተቀብሮ ቀኑን ሙሉ እንዲተኩስ በማድረግ ስታርበደብደዉ ከዋለችዉ የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ሻለቃ ፩ ነበልባል ጦር ዉስጥ የምድብ 1 ዲሽቃ ምድብተኛ አባላት ከግዳጅ መልስ እና አጠቃላይ የአለቱን አዉደ ዉጊያ የመራዉ መቶ አለቃ ለአለም ጌታነህ እለታዊ ፎቶ!!!!
አዲስ ትዉልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!!
ትግሉ በአዲስ ፍጥነት ወደ መዳረሻው ቀጥሏል!!!
ፋኖ ተሻገር አደመ ከ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ህ/ግንኙ