ዜና ቋሪት!
ከ20 በላይ የአገዛዙ ጭፍራ ወደሰማይ ተሸኝተዋል፣ ቁስለኞችን ለመቁጠር አዳጋች መሆኑ ታውቋል።
መጋቢት 01/2017 ዓ.ም፣ ነበልባሉ የገረመው ወንዳውክ ብርጌድ የሕዝብ ግንኙነት መረጃ፦
✍️የዐማራ ፋኖ በጎጃም ፭ኛ ክፍለ ጦር የነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድ የካቲት 29 እና 30/2017 ዓ.ም በወሰደው ድንገተኛ እርምጃ ከ20 በላይ የአገዛዙ ሠራዊት አባላት ሲሸኙ በርካቶቹ ቁስለኛ ሁነዋል።
✍️አራት ሚሊሻ እስከ ወዲያኛው የተሸኙ ሲሆን፤
የሻለቃ የኔዓለም ድንቅ የመምራት ጥበብ በታየበት ዐውደ-ውጊያ ያለምንም የወገን ጉዳት በጠላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል።
ነበልባሎችን መመከት አልችል ብለው እግሬ አውጭኝ ወደ ገነት አቦ ከተማ የፈረጠጡት ጨፍጫፊዎቹ፣ በገነት አቦ ከተማ የሚገኙ ንፁሃንን ገድለዋል፤ ሀብት ንብረትም አውድመዋል።
በጨፍጫፊው ሥርዓት ጉዳት ከደረሰባቸው የገነት አቦ እና አካባቢው ነዋሪዎች መካከል፦
1.ወ/ሮ ዓለሙሽ በሪሁን የምትባል እናት በተኩስ ልውውጥ መሃል ተገኝታ ተሰውታለች።
2. አቶ ዋለ አድገህ የሚባሉ የሮቢት አካባቢ አባት የግል መሣሪያህን አምጣ ተብለው ተገድለዋል።
3. ወጣት ይዘንጋው በላይ የሰሞኝ ሰሎላ አርሶ አደር ከደብር ሲመለስ በጨፍጫፊው ሥርዓት ተሰውቷል
4. ወርቅነህ ኀይሌ ጫማ ቤት ተዘርፏል።
5. ሀብታሙ ቢያድግልኝ የግል ክሊኒክ መድኀኒቱ ተዘርፏል።
6. ፈረደ ካሳ የሚባል የግል ክሊኒክ መድኀኒት ቤቱ ተዘርፏል።
7. አንዳንድ የመኖሪያ ቤቶች ተቃጥለዋል።
8. ደጁ ኤሌክትሮኒክስን ጨምሮ በርካታ ሞባይል ቤቶች
9. አንድ ሞተር ሳይክል ተቃጥሏል።
10. የዘለቀ ካፌ እና ሬስቶራንት ዝርፊያ እና ውድመት ተፈፅሞበታል።
11. አየለ ሞላ ጫማ ቤት ተዘርፏል።
12. ፲ አለቃ ያረጋል ከበደ ጫማ ቤት ተዘርፏል።
13. መኮንን ይርሳው ሞባይል ሴንተር ተዘርፏል።
14. ዘላለም መኩሪያው ቡቲክ ቤት ተዘርፏል።
15. አዲሱ አያልነህ ልብስ ስፌት ተዘርፏል።
16. አበጀ ሆቴል ዘረፋ እና ውድመት ደርሶበታል።
17. አበበ ዳኛው ሆቴል ቃጠሎና ዘረፋ ተፈፅሞበታል።
18. የሞተረኛው መኩሪያው ሻይ ቤት ተቃጥሏል።
19. የተመስገን ነግሬው ሸቀጣሽቀጥ ተዘርፏል።
20. ልንገሬ የደሜ ሸቀጣሽቀጥ ተዘርፏል።
በዐማራ ሁለንተናዊ ጥቃት ለመፈፀም የመጣው የሥርዓቱ ጠባቂ ሠራዊት የማውደምና የመዝረፍ ሥራውን አሁንም አላቋረጠም።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ
[አማራ ፋኖ በጎጃም]
የካቲት 01/2017 ዓ.ም