እነዚህ ከዚህ በታች ሰማቸው የተዘረዘሩት ግለሰቦች በትላትናው ዕለት ማለትም የካቲት 30/2017ዓ.ም በደጋዳሞት ወረዳ ዝቋላ ወገም ቀበሌ ወገም ጊወርጊስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተለመደውን ሀይማኖታዊ ክዋኔ በመፈፀም ላይ ያሉ አርሶአደሮችን የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በማፈስ ወደ ፈረስ ቤት ከተማ የወሰዷቸው ሲሆን ለከተማው ማህበረሰብም የፋኖ ታጣቂዎችን ማርከን መጣን የሚል ተራ ፕሮፓጋንዳ እየነዙ ይገኛሉ።
1ኛ ዋለ ሞላ
2ኛ ደሜ መኮነን
3ኛ ጊዜዉ ከበደ
4ኛ አለሙ ገበየሁ
5ኛ ልየዉ አንዷአለም
6ኛ ተከታይ አሰፋ
7ኛ ደሴ ወርቄ
8ኛ በላይነህ ካሣሁን
9ኛ አዳነ ሞላ
10ኛ አልኸኝ ባይሌ
11ኛ ብሬ ነጋ
© ዳሞት አለኸኝ
የደጋዳሞት ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት
1ኛ ዋለ ሞላ
2ኛ ደሜ መኮነን
3ኛ ጊዜዉ ከበደ
4ኛ አለሙ ገበየሁ
5ኛ ልየዉ አንዷአለም
6ኛ ተከታይ አሰፋ
7ኛ ደሴ ወርቄ
8ኛ በላይነህ ካሣሁን
9ኛ አዳነ ሞላ
10ኛ አልኸኝ ባይሌ
11ኛ ብሬ ነጋ
© ዳሞት አለኸኝ
የደጋዳሞት ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት