🔥#ለደምበጫና_አካባቢው_ማህበረሰብ_በሙሉ‼️
የአማራ ህዝብ የተደቀነበትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ መላው ህዝባችን ሁሉን አቀፍ ተጋድሎ በማድረግ ላይ ይገኛል።ይሁን እንጅ የጨፍጫፊውን የብልፅግና ስርዓት ለማስቀጠል ሀገሪቱን በብድር ለትውልድ እዳ ማስገባቱ ሳያንሰው የነጠበፈትን የበጀት ቋት ለመሙላት በከተማችን ውስጥ ያለውን የህዝብ መሬት ለመሸጥ በዝግጅት ላይ እንደሆነ ተደርሶበታል። ስለሆነም ለመላው ህዝባችን የሚከተለውን መልዕክት እናስተላልፋለን።
1ኛ. በዚህ የተጋድሎ ወቅት ጨፍጫፊው ስርዓት በሚያወጣው ማንኛውም የመሬት ሽያጭ ጫራታ መሳተፍ ፈፅሞ የተከለከለ ነው።
2ኛ. ይህንን ስራ እንድትሰሩ ተገዳችሁም ሆነ በፈቃደኝነት እየተሳተፋችሁ ያላችሁ ሰራተኞች ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ እናስጠነቅቃለን።
3ኛ. ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ወዲህ በምሪት ሆነ በጫራታ የተያዘ የትኛውም መሬት ከህዝብ እንደተዘረፈ ተቆጥሮ ለባለቤቱ የሚመለስ ይሆናል።
ይህንን ማስጠንቀቂያ ተላልፎ ያጫረተና የተጫረተ አካል ላይ የማያዳግም እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ከወዲሁ ያሳውቃል ሲል ብርጌዱ ደምበጫ ከተማ በበተነው በራሪ ወረቀትና በንስር አማራ ባስተላለፈው መልዕክት ገልጿል።
ክብርና ሞገስ ለአማራ ህዝብ ነፃነት ሲዋደቁ ለተሰው ጀግኖች!
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
©የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዬፍታሔ ንጉሴ ክ/ጦር የኢ/ር ክበር ተመስገን ብርጌድ
01/07/2017 ዓ.ም