የምስጋና እና የዕውቅና ቀን!
እያንዳንዱ ውጤት ለሚቀጥለው ዕድገት መሰረት መሆኑን እናምናለን፡፡ ዛሬ በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቢሮ የሁለተኛው ሩብ ዓመት እቅዳቸውን ያሳኩ፣ በእጅጉ የቀረቡ እና ጥሩ የአፈጻጸም ብቃትን በየደረጃው ላስመዘገቡ ሰራተኞች የዕውቅና፣የምስጋና እና የሽልማት ፕሮግራም በዛሬው እለት ተዘጋጅቷል፡፡
ዕውቅና፣ሽልማት እና ምስጋና ለተቸራችሁ ጠንካራ ሰራተኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ድርጅቱን ወደፊት በማራመድ ወደ ግቡ እንዲቀርብ ላደረጋችሁት ጥረት ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል፡፡
#AshewaTechnologies #EmployeeAppreciation #PerformanceMatters #TeamSpirit #EmployeeRecognition