ለባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የኦሪጅናል ዲግሪ አመልካቾች በሙሉ
ኦርጅናል ዲግሪ ለማሳተም የተያዘው ውል የሚጠናቀቀው በዚህ ወር በመሆኑ ከዛሬ ከዐ1/07/2017 ዓ.ም ጀምሮ #ላልተወሰነ ጊዜ የኦሪጅናል ማመልከቻ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- አዲስ ውል እንደያዝን በማስታወቂያ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
(የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት)
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news