#NGAT
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም (NGAT) አመልካቾች የመግቢያ ፈተና አርብ መጋቢት 5/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ይሰጣል።
በመሆኑም በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በምትመደቡበት የፈተና ማዕከላት በመገኘት ፈተናውን መውሰድ የምትችሉ ሲሆን፤ ወደ ፈተና ማዕከል በምትሄዱበት ወቅት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናው ከመጀመሩ 30 ደቂቃ በፊት በፈተና ማዕከል መገኘት ይጠበቅበታል፡፡ የሞባይል ስልክ ይዞ በፈተና ማዕከል መገኘት ፈፅሞ የተከለከለ መሆኑ ተጠቁሟል።
የፈተና ማዕከላት ምደባ በምዝገባ ፕላትፎርም እንደሚገለፅ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news