#TVTI #ExitExam
በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋናው ግቢ የ2017 ዓ.ም ተመራቂ የኤክስቴንሽን (የማታ እና የእረፍት ቀናት) ሰልጣኞች እንዲሁም በድጋሜ የመውጫ ፈተና ለመውሰድ በኦንላይን የተመዘገባችሁ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ከመጋቢት 18-21/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ኢንስቲትዩቱ የተፈታኞችን ዝርዝር ያወጣ ሲሆን፤ ማንኛውም አይነት የመረጃ ስህተት እንዲሁም ስማችሁ በዝርዝሩ ውስጥ ያልተካተታችሁ እስከ ሐሙስ መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ብቻ በየዲፓርትመንታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ተቋሙ አሳስቧል፡፡ ክፍያ ያልከፈላችሁ እና የዲፓርትመንት ስህተት ያለባችሁ ተማሪዎች ለፈተናውን መቀመጥ እንደማትችሉ ተገልጿል፡፡
በሳተላይት ትምህርታቹሁን ስትከተታሉ የነበራችሁ ተመራቂ ተማሪዎች ስም ዝርዝራቹሁ በአሰተባባረያቹሁ አማካኝነት መላኩ የተገለፀ ሲሆን፤ የመፈተኛ ጣቢያ በቅርቡ ይገለጻል ተብሏል፡፡ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካላችሁ Block 2 Room 203 በአካል በመገኘት መጠየቅ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news