ሰደቃ ከገንዘብ ላይ አታጎድልም!
አላህ ) እንዲህ ይላል፦
قُلْ إِنَّ رَبِّي يَبْسُطُ الرِّزْقَ لِمَن يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ وَيَقْدِرُ لَهُ ۚ وَمَا أَنفَقْتُم مِّن شَيْءٍ فَهُوَ يُخْلِفُهُ ۖ وَهُوَ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
“ጌታዬ ሲሳይን ከባሮቹ ለሚሻው ሰው ያሰፋል፡፡ ለእርሱም ያጠብባል፡፡ ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡ እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው” በላቸው፡፡
📖 ምዕራፍ ሰበእ: 39
ረሱል ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما نقصت صدقةٌ من مالٍ، وما زاد اللهُ عبدًا بعفوٍ إلا عزًّا، وما تواضع عبدٌ إلا رفعه اللهُ﴾
“ሰደቃ (ምፅዋት) ከገንዘብ ላይ አታጎድልም። አንድ ባሪያ ይቅር አይልም አላህ የበላይነትን ቢጨምርለት እንጂ። አንድ ባሪያ ለአላህ ብሎ አይተናነስም አላህ ከፍ የሚያደርገው ቢሆን እንጂ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 2588