ከሞት ተረፍኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን:-የገንዳውሃ ነዋሪ‼️
ትናንት በ28-05-2017 ጠዋት 2፡10 ከገንዳውሃ-ጎንደር እየተጓዝን ከ10 በላይ አባዱላ በታጣቂዎች ተዘርፏል በጣም የሚያሳዝነው አንድ ታዳጊ ወጣት ተገሏል ሁለት ደግሞ ቆስለዋል።
እስከመቼ እንደዚህ ይቀጥላል? በጣም ያሳዝናል። የትራንስፖርት ዋጋው ከ200 እስከ 1000 ብር ከፍለንም ተሳቀቅን።
አዩዘሀበሻ
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s