ግብፅ በሕዳሴው ግድብ ፍላጎቷን ለማሳካት፣ የጋዛ ነዋሪዎችን ተቀብላ ማስፈር እንዳለባት አሜሪካ ለካይሮ ገለፀች‼️
👉ትራምፕ በትናንትናው ዕለት ጋዛን እንቆጣጠራለን ማለታቸው ይታወሳል።
ግብጽ የጋዛ ነዋሪዎችን ተቀብላ እንድታሠፍር ለማግባባት የሕዳሴ ግድብን አጀንዳ እንደ መሳሪያ እየተጠቀመችበት መኾኑን ከዲፕሎማቲክ ምንጮች ሰምቻለሁ ሲል፣ ዘ ኒው ዓረብ ድረገጽ ዘገበ።
የአሜሪካ ከፍተኛ ልዑካን ቡድንበቅርቡ ወደ ካይሮ በማቅናት፣ ከግብጽ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ባደር አብደላቲና ሌሎች ባለሥልጣናት ጋር በዚኹ ጉዳይ ዙሪያ ተወያይተው እንደነበርም ዘገባው አውስቷል። የሕዳሴው ግድብ ውዝግብን ለመፍታት አሜሪካ ገንቢ ሚና እንድትጫወት ከተፈለገ፣ ግብጽ የጋዛ ነዋሪዎችን ተቀብላ ማስፈር እንዳለባት የአሜሪካ ባለሥልጣናት ለግብጽ አቻዎቻቸው ነግረዋቸዋል ነው የተባለው።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ በቀደመው የሥልጣን ዘመናቸው፣ የግድቡን ውዝግብ ለመፍታት ያቀረቡትን አስገዳጅ የስምምነት ሰነድ ኢትዮጵያ ውድቅ ማድረጓ የሚታወስ ነው።
አዩዘሀበሻ
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s