የመሬት መንቀጥቀጥ‼️
በዛሬው ዕለት 30/05/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:58 አዋሽ አካባቢ በሬክተር ስኬል 4.6 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ ሲሆን ንዝረቱ በአዲስ አበባ፣በሸኖ እንዲሁም በቱሉዲምቱ መሰማቱን የአዩዘበሀሻ ቤተሰቦች ገለፀዋል።
በቱሉዲምቱ ንዝረቱ ከበድ ያለ መሆኑን ተከትሎ ከፎቅ ላይ ለመዝለል የሞከሩም እንደነበሩ የአይን እማኞች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s