በድጋሚ ተመረጡ‼️
ከ9 ዓመት በፊት በፕሬዝዳንትነት ዘመናቸውን በሪዮ ኦሎምፒክ ልጃቸውን ሮቤል ኪሮስን እንዲሳተፍ በማድረግ ከባድ ትችት ያስተናገዱት አቶ ኪሮስ ሀብቴ በድጋሚ የውሀ ዋና ፌዴሬሽን ፕረዝደንት ኾነው ተመረጡ።
የቀድሞው የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌደሬሽን ፕሬዝደንት የነበሩት አቶ ኪሮስ ሀብቴ አጠቃላይ ከተሰጠው 12 ድምጽ 9 ድምፅ በማግኘት አሸንፈዋል።
በኦሮሚያ ክልል የተወከሉት አቶ ኪሮስ ሀብቴ ከአሁን በፊት ተቋሙን ለ8 ዓመታት በፕሬዝዳንትነት መምራታቸውም ይታወሳል።
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s