ተቃውሞ‼️
የኬኒያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ለJesus Winner Ministry ለተሰኘ እምነት ተቋም የሰጠው 20 ሚሊዮን ሽልግ/$155,000/ በናይሮቢ ተቃውሞ አስነሳ። የናይሮቢ ነዋሪዎች እኛ በኑሮ ውድነት እየተሰቃየን ፕሬዝዳንቱ ይሄን ሁሉ ብር ለሃይማኖት ተቋም መስጠታቸው አግባብ አይደለም በማለት ተቃውሞ አንስተዋል። የገንዘብ ድጋፍ ወደተደረገለት ቤተክርስቲያን ተቃዋሚዎች ለመግባት ሙከራ ያደረጉ ሲሆን ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ በመተኮስ ተቃውሞውን ለመበተን ጥረት እያደረገ ይገኛል።
አዩዘሀበሻ
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s