ማስታወቂያ ለተማሪዎች በሙሉ
🌻🌼በቅድሚያ እንኳን ለ2019 ዓ ም የትምህርት ዘመን በሰላም አድረሳችሁ! እያልን
የ 2019 ዓ ም ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 5/2019 ሲሆን መስከረም 4/2019 ተማሪዎች መማሪያ ክፍላቸውን የሚያውቁበትና የትምህርት ቤት መተዳደሪያ ህገ ድምብ ገለፃ የሚደረግላቸው ይሆናል