Dej.Balcha Abanefso General Secondary School


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


እንኳን ለ2019 ዓ.ም ኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን አርብ መስከረም 22/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ
🌻ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት! "🌻በሚል መሪ ሀሳብ ለሚከበረው ኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ ዋዜማ በመሆኑና ታዲሚዎች በ5ቱም የአዲስ አበባ በሮች ወደ ሚከበርበት ስፍራ ስለሚጓዙ የተወሰኑ አከባቢዎች የመኪና እንቅስቃሴ ስለማይኖር አርብ 22/01/2019 ዓ.ም ትምህር የሌለ መሆኑን እንዲሁም ቅዳሜ ደግሞ የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ አከባበር ቀን በመሆኑ የ11-12ኛ ክፍል ውጤት ማላቂያ ማጠናከሪያ ትምህር የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
🌻መልካም የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል !

Duraan dursa baga Irreecha Hora Finfinnee bara 2019 A.L.I tti dhaadannoo
🌻 "Irreecha Waliigaltee Biyyoolessaaf ! "🌼
jedhuun kabajamuuf baga nagaan isin gahe ! nu gahe jechaa, Jimaataa Fulbaana 22/2019 guyyaa jala bultii hirmaattonni sagantichaa karra Finfinnee 5n gara itti kabajamuutti waan imalaniif bakkoota muraasa sochiin konkolaataa waan hin jirreef Jimaata 22/01/2019 barnoonni kan hin jirre ta'uu akkasumas Sanbata xiqqaa guyyaa kabaja Irreechaa Hora Finfinnee waan ta'eef barnoota dabalataa( Tiitooriyaliin) fooyya'nsa qabxii barataa kutaa 11-12f kennamu kan hin jirre ta'uu beeksifna.
Irreecha Hora Finfinnee Gaarii


Bio G-11 U-1 .pdf
2.7Mb
Biology Grade11 unit-1 TLM


AACG CURRICULUM dan repost
15/01/2019 ዓም
አስቸኳይ መልዕክት፤
የ11ኛ ክፍል የCTE ትምህርት ምርጫ በተመለከተ ወጥ የሆነ አተገባበር እንዲኖር በቢሮ ደረጃ በቂ መምህር ሥለመኖሩ፤ አዋጭነቱ፤ ግብአት እና ገበያው የሚጠይቀውን ሙያ እየሰራን ነው።
ስለሆነ በአጭር ጊዜ እስክናሳውቅ ድረስ ትምህርት ቤቶች መርጠው ወደ ተግባር እንዳይገባ እናሳውቃለን።
ነገር ግን 12ኛ ክፍል ግን በነበረው ስልጠና ይቀጥላል።
አመሠግናለሁ


ለ11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች
የ12ኛ ክፍል ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አካል የሆነው የሰኞ ረቡዕ እና አርብ የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ረቡዕ መስከረም 20/2019 ስለሚቀጥል 1:00 ላይ በየምድብ ክፍላችሁ ሁላችሁም በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን።

Tutorial Program for Week 2, Day 2, Morning tutorial

Maths & Eng












ለ11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች
የ12ኛ ክፍል ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አካል የሆነው የሰኞ ረቡዕ እና አርብ የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ሰኞ መስከረም 18/2019 ስለሚቀጥል 1:00 ላይ በየምድብ ክፍላችሁ ሁላችሁም በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን።

Tutorial Program for Week 2, Day 1, Morning tutorial

English & Mathematics


🌻🌼🌻ለ11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የነገ ቅዳሜ መስከረም 16/2019 ዓ.ም ማጠናከሪ ትምህርት በመስቀል ደመራ በዓል ምክንያት የሌለ መሆኑን እያሳወቅን ሰኞ መስከረም 18/2019 የጠዋት ማጠናከሪያው የሚኖር መሆኑን እያሳወቅን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል በዓል እንዲሆን እንመኛለን!🌻🌼🌻🌼🌻🌼


Yeka Education dan repost
#ምደባ

🎾በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡

🏐1. በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡

🥏የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦

👇👇👇
https://student.ethernet.edu.et/view-placement
ቅሬታ ለማቅረብ፡

👇👇👇
https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ።

🥏2. በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦

👇👇👇👇
https://student.ethernet.edu.et/view-placement
🎾3. በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች፡ በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ

👇👇👇👇
https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሁን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን።

ትምህርት ሚኒስቴር

Yeka Education

Our Channel
🌓🌒🌒🌒🌓
https://t.me/dam76




ለ11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች
ነገ አርብ 15/01/2019 የ12ኛ ክፍል ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አካል የሆነው የሰኞ ረቡዕ እና አርብ የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ አርብ 15/01/2019 ስለሚቀጥል 1:00 ላይ በየምድብ ክፍላችሁ ሁላችሁም በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን።

Tutorial Program for Week 1, Day 2, Morning tutorial

Biology & History


የ12ኛ ክፍል ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አካል የሆነው የሰኞ ረቡዕ እና አርብ የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ረቡዕ 13/01/2019 ስለሚቀጥል 1:00 ላይ በየምድብ ክፍላችሁ ሁላችሁም በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን።


ጥብቅ ማስታወቂያ ከ9-12 ኛ ክፍል ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ
1. ያለመታወቂያ እና ያልተሟላ የትምህርት ቁሳቁስ ያልያዘ ተማሪን ወደ ት/ቤት ግቢ የማናስገባ መሆኑ

2. የተማሪ መግቢያ ጠዋት እስከ 2:10 በመሆኑ አርፋጅ ተማሪዎች 3 ጊዜ ካረፈዱ ወላጅ በማስመጣት ካላሻሻሉ በሂደት በመሸኛ ከት/ቤት የምናስወጣ መሆኑ

3. መደበኛ ተማሪ ሆነው እስከ አሁን ያልተመዘገቡት ካሉ እስከ 13/01/2019 ዓ.ም 11:00 ብቻ የምንጠብቅና የመጨረሻ የሆነውን ሥም መቆጣጠሪያ እና ማርክ ማጠራቀሚያ ቅጽ የምናወጣና ቅጹ ከወጣ በኋላ ምዝገባ የማናካህድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።

4. እስከ አሁን በትምህርት ገበታቸው ላይ ያልተገኙት ተማሪዎች በመመሪያው መሠረት ትምህርት የማናስቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን

5. የፀጉር አቆራረጥ እና አስተሳሰር ኖርማል ያልሆነ እና የተለያዩ ድርጊቶች ማለትም ከት/ቤት ስርዓት ጋር የማይሄዱ የጆሮ፥ የእጅ እና የፀጉር ጌጣጌጦች ያደረጉትን ተማሪዎች የማናስተናግድ መሆኑ። ዊግ ያደረጉ ሴት ተማሪዎች ካጋጠሙ ወላጅ በማስጠራት ከት/ቤት የምናሰናብት መሆኑ እና ሌሎች ከት/ቤት ህግና ደምብን የሚጥሱ ድርጊቶች ት/ቤቱ በመከታተል እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።


ማስታወቂያ
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ የቀን እና የማታ ተማሪዎች ሆናች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያልመጣላችሁ ተማሪዎች የልደታ ማኑፋክቸሪንግ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ስለሚሰጣቸው ሙያ ዓይነቶችና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ረቡዕ መስከረም 13/2019 ጉብኝት ስላዘጋጀ በደጃ/ባልቻ ት/ቤት ጠዋት 3:00 ላይ በመገኘት የጉብኝቱ ተሳታፊ በመሆን የሥራ እድል ሊኖሩዋቸው የሚችሉ የትምህርት ዓይነቶች ከተማራችሁት የሙያ ትምህርት CTE ጋር ተዛማጅ የሆኑትን ለመምረጥ እንዲያመቻችሁ እንድትገኙ ት/ቤቱ ጥሪውን ያቀርባል።
ማሳሰቢያ፦
3:00 ላይ የመጡትን ተማሪዎች በተዘጋጀው ሰርቪስ መኪና ይዘን ስለምንሄድ እንዳታረፍዱ እናሳስባለን።
ት/ቤት
Beeksisa
Barattoota bara barnootaa 2018 tti kutaa 12ffaa kan guyyaa fi galgalaan qoramtanii qabxiin seensaa Yunivarsiitii kan isinii hin dhufin hunda keessaniif Koolleejjiin Ogummaa Teeknikaa Lidataa Maanufakchariingii sagantaa daawwannaa gosa barnootaa kennuu fi kanneeniin walqabatan ilaalchisee waan qabuuf,hundi keessan Roobii Fulbaana 13/2019 ganama 3:00 irratti argamuun daawwannaa taasifamurratti hirmaachuun ogummaawwan carraa hojii qabaniifi CTE barattan waliin kan wal simu filachuuf akka isin dandeessisuuf sagantaa daawwanichaarratti ganama boruu 3:00 tti argamuun akka hirmaattan manni barumsaa isin beeksisa







20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.