ጥብቅ ማስታወቂያ ከ9-12 ኛ ክፍል ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ
1. ያለመታወቂያ እና ያልተሟላ የትምህርት ቁሳቁስ ያልያዘ ተማሪን ወደ ት/ቤት ግቢ የማናስገባ መሆኑ
2. የተማሪ መግቢያ ጠዋት እስከ 2:10 በመሆኑ አርፋጅ ተማሪዎች 3 ጊዜ ካረፈዱ ወላጅ በማስመጣት ካላሻሻሉ በሂደት በመሸኛ ከት/ቤት የምናስወጣ መሆኑ
3. መደበኛ ተማሪ ሆነው እስከ አሁን ያልተመዘገቡት ካሉ እስከ 13/01/2019 ዓ.ም 11:00 ብቻ የምንጠብቅና የመጨረሻ የሆነውን ሥም መቆጣጠሪያ እና ማርክ ማጠራቀሚያ ቅጽ የምናወጣና ቅጹ ከወጣ በኋላ ምዝገባ የማናካህድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።
4. እስከ አሁን በትምህርት ገበታቸው ላይ ያልተገኙት ተማሪዎች በመመሪያው መሠረት ትምህርት የማናስቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን
5. የፀጉር አቆራረጥ እና አስተሳሰር ኖርማል ያልሆነ እና የተለያዩ ድርጊቶች ማለትም ከት/ቤት ስርዓት ጋር የማይሄዱ የጆሮ፥ የእጅ እና የፀጉር ጌጣጌጦች ያደረጉትን ተማሪዎች የማናስተናግድ መሆኑ። ዊግ ያደረጉ ሴት ተማሪዎች ካጋጠሙ ወላጅ በማስጠራት ከት/ቤት የምናሰናብት መሆኑ እና ሌሎች ከት/ቤት ህግና ደምብን የሚጥሱ ድርጊቶች ት/ቤቱ በመከታተል እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።