ክለባችን የስፔን ሱፐር ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ከሪያል ማድሪድ ጋር ለማድረግ ወደ ሳውዲ ተጉዞ ክለባችን ሪያል ማድሪድን በሰፊ ውጤት አሸንፎ መመለሱ ይታወሳል ።
የክለባችን ሙስሊም ተጨዋች የሆነው አንሱ ፋቲ ወደ መካ ተጉዞ ኡምራ አድርጓል።
ላሚን ያማልም ከአንሱ ፋቲ ጋር ለመሄድ ፈልጎ ነበር ነገር ግን በ እስልምና አስተምህሮ አንድ 18 አመት ያልሞላው ልጅ ካለ ቤተሰቦቹ ኡምራ ማድረግ ስለማይፈቀድ ከአንሱ ፋቲ ጋር ሳይሄድ ቀርቷል።🌙❤️
@BARCAFANSETHIOPIA