🔹4ኛ. ቅዳሴ ማርያም፦ በእመቤታችን በዓል፣ ታኅሣሥ ፳፰፣ መጋቢት ፳፱፣ ጥቅምት ፪ ይቀደሳል።
🔹5ኛ. ቅዳሴ ሠለስቱ ምእት፦ በታኅሣሥ 28፣ በቃና ዘገሊላ፣ በጻድቃን፣ በብዙኃን ማርያም፣ በማኅበረ በኵር፣ በሠለስቱ ምእት፣ በአርባዕቱ እንስሳ፣ በካህናተ ሰማይ ይቀደሳል።
🔹6ኛ. ቅዳሴ አትናቴዎስ፦ ስለሰንበት ክብር የተናገረው ስላለ እሑድ እሑድ ዳግመኛም በዕረፍቱ ግንቦት 5 ቀንም ይቀደሳል።
🔹7ኛ. ቅዳሴ ባስልዮስ፦ በዘወትር ወበተዝካረ ሊቃነ ጳጳሳት ወካህናት ወበተዝካረ ነገሥትና ጥር 6 ይቀደሳል።
🔹8ኛ. ቅዳሴ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ፦ ከኒቆዲሞስ ረቡዕ ጀምሮ እስከ ሆሳዕና ይቀደሳል።
🔹9ኛ. ቅዳሴ ኤጲፋንዮስ፦ የጥምቀት ገሐድ፣ በምሴተ ኀሙስ፣ በክረምትና ግንቦት 17 ይቀደሳል።
🔹10ኛ. ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ፦ በመድኃኔ ዓለም፣ በመስቀል፣ በግንቦት 12 ይቀደሳል።
🔹11ኛ. ቅዳሴ ቄርሎስ፦ በፈጸምነ፣ በዘመነ ዕርገት፣ በተዝካረ ሙታን፣ በተዝካረ አብርሃም ወኢዮብ ወኤልያስ፣ በሐምሌ 3 ይቀደሳል።
🔹12ኛ. ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሥሩግ፦ የሚቀደስበት ዕለት በሚካኤል፣ በገብርኤል፣ በሩፋኤል፣ በአእላፍ፣ በነገረ ምጽአት፣ በሰኔ 27 ይቀደሳል።
🔹13ኛ. ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ፦ በልደት፣ በጥምቀት፣ በትንሣኤ፣ በዕርገት፣ በጰራቅሊጦስ፣ በሥላሴ፣ በመስከረም 7 ይቀደሳል።
🔹14ኛ. ቅዳሴ ጎርጎርዮስ ገባሬ መንክራት
የሚቀደስበት ዕለት በዘመነ ልደት ይቀደሳል።
@#፲፮ኛ. ዘጠኙ ዐበይት የጌታ በዓላት ማን ማን ናቸው?
▶መልስ፦
1. ትስብእት (መጋቢት 29)
2. ሰሙነ ሕማማት ///ስቅለት///
3. ፋሲካ (ትንሣኤ)
4. ዕርገት
5. ጰራቅሊጦስ
6. ደብረ ታቦር (ነሐሴ 13)
7. ልደት (ታኅሣሥ 29)
8. ጥምቀት (ጥር 11)
9. ግዝረት (ጥር 6) ///ሆሣዕና///
ይህ በመጽሐፈ ቅዳሴ አንድምታ አቆጣጠር ነው። በፍትሐ ነገሥት አቆጣጠር ደግሞ ሰሙነ ሕማማትን አስወጥቶ ስቅለትን ይቆጥራል። ግዝረትን አውጥቶ ሆሣዕናን ይቆጥራል።
@#፲፯ኛ. ውዳሴ ማርያምን የደረሰው ቅዱስ አባት ማን ነው?
▶መልስ፦ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
@#፲፰ኛ. ሰባቱን የአዋጅ አጽዋማት ስማቸውን ዘርዝሩ?
▶መልስ፦
1. ረቡዕና ዓርብ (ጾመ ድኅነት)
2. የነነዌ ጾም
3. የገሐድ ጾም
4. የነቢያት ጾም
5. ጾመ ኢየሱስ (ዐቢይ ጾም)
6. ጾመ ማርያም (ፍልሰታ)
7. ጾመ ሐዋርያት ናቸው።
@#፲፱ኛ. ማንኛውም ምእመን ሊጸልይባቸው የሚገቡ ሰባቱ የጸሎት ጊዜያት ማን ማን ናቸው?
▶መልስ
ሀ. ጸሎተ ነግህ (12፡00 ሰዓት)
ለ. ጸሎተ ሠለስቱ ሰዓት (3፡00 ሰዓት)
ሐ. ጸሎተ ቀትር (6፡00 ሰዓት)
መ. ጸሎተ ተስዓቱ ሰዓት (9፡00 ሰዓት)
ሠ. ጸሎተ ሠርክ
ረ. ጸሎተ ንዋም (3፡00 ሰዓት)
ቀ. ጸሎተ መንፈቀ ሌሊት (6፡00 ሰዓት)
@#፳ኛ. ዐሥሩን የክህነት መዓርጋት ዘርዝሩ
▶መልስ፦
1. ሊቀ ጳጳሳት (ፓትርያርክ)
2. ጳጳስ (መጥሮጶሊስ)
3. ኤጲስ ቆጶስ
4. ቆሞስ
5. ቄስ
6. ዲያቆን
7. ንፍቀ ዲያቆን
8. አናጉንስጢስ
9. መዘምር
10. ዐፃዌ ኆኅት