እኔ፡ ስለ ስኮላርፑ በውስጥ አትጠይቁኝ
እነሱ፡ ኢንቦክስ ላይ ግርርርርርርር
ባለፈው አንድ ሀሪፍ የስራ ማስታወቂያ ተለጥፎ አየሁ። ማስተርስና ከዛ በላይ የትምህርት ዝግጅት የሚፈልግ ሲሆን አፕላይ ለማድረግ በዚህ ኢሜይል cv ላኩ ይላል ። አዳሜ ኮመንት ላይ
- ከእንትና University 3.9 አምጥቸ የተመረቅኩ...
- እንደት ነው አፕላይ ማድረግ የምችለው (ኢሜይሉን አላዩትም)
- ብቃታቸውን አሳይተው ከማሳመን ይልቅ አንጀት የሚበሉም አሉ
በነገራችን ላይ ድስፕሊን ማለት ይሄ ነው። እኔ አይቸ እንዳላየሁ ማለፍ እችላሁ። ይሄን የምታደርጉ ሰው አስረግጨ ልንገራችሁ አያስኬድም።