I don't wanna be Judgmental, ofc it's not good character.
ማወቅ እንፈልጋለን እንጅ ላይብረሪ አንገባም። ከሁለት ሳምንት በፊት አብርሆት ላይብረሪ በር ላይ አንድ የሚያውቀኝ ሰው አግኝቶኝ አንተም library ትገባለህ አለኝ 🤣
ጥሩ ገቢ እንፈልጋለን እንጅ ራሳችንን ስለማሻሻል አንጨነቅም።
መጽሀፍ ከማንበብ ይልቅ በስልካችን የማይጠቅም ፖስት ማንበብ እንመርጣለን።
ከተማርነው ሙያ የሚቀረንና ያልደረስንበት ደረጃ እንዳለ እናውቃለን ግን ሞቾታችንን መሰዋት አንፈልግም።
Google free
ChatGpt is free
Gemini is free
Youtube is free
ጉግል ማድረግ፣ ai አጠቃቀም መልመድ ግን አሁንም ይደክመናል። በዚህ አካሄድ ድሃ ብንሆን፣ ብንቸገር ምንም ሊገርመን አይገባም።