ይሄን ሁሉ አፕሊኬሽን ማንበብ ማለት ሪፖርተር ጋዜጣ ባለፉት አምስት አመታት የጻፋቸውን ዘገባዎች ጨርሶ ማንበብ በሉት። የጽሁፉ መርዘም ጥቅምና ጉዳት መታሰብ አለበት። ስራ እድልም ቢሆን context አይታችሁ ብትጽፉ መልካም ነው። ይሄ በዋናነት አይን ውስጥ እንድትገቡ ይረዳችኋል።
ምን መማር እንዳሰባችሁ፣ ለምን እንደፈለጋችሁ፣ እድሉን እንደምትጠቀሙበት ምን ያክል እርግጠኛ እንደሆናችሁ ለመግለጽ 50 ቃላት ሊበቁ ይገባ ነበር ብዬ አስባለሁ ።
#applicationlessons #scholarship #mizaninstituteofTechnology