ለውጥ ሂደት ነው። ጊዜና የማያቋርጥ ትግል ይፈልጋል ። ማንኛውም ባለሙያ overnight ምንም ሊያሳካ አይችልም (በሙስና ወይም በሎተሪ ካልሆነ)
የማያቋርጥ ጥረትና ከፍታና ዝቅታውን እንደ አመጣጡ መውጣትና መውረድ ያስፈልጋል ። ሂደቱ አንዳንደ ተስፋ መቁረጥ ሌላ ጊዜ ደግሞ ዳግም ተስፋ መለምለም ይኖራል። ይሄ የተፈጥሮ ሂደት ነው።
ይች በምስሉ የምትመለከቷት አሻንጉሊት ክብደት ለመቀነስ ጅም ገብታ በሶስተኛው ቀን ስንት ኪሎ እንደቀነሰች ለማወቅ እየተመዘነች ነው። በተመሳሳይ JavaScript ሳያጠኑ ዘለው ስለ react የሚያወሩ ልጆችም አጋጥመውኛል።😊