🌹🌹🌹🌹🥀ሴተኛ አዳሪ ነኝ🥀🌹🌹🌹🌹
🌺🌺🌺ክፍል 2⃣🎱🌺🌺🌺
🌹🌹🌹🌹🌹Brak Tube🌹🌹🌹🌹🌹
ከዛ ከሆኑ ሰአታት ቡሀላ ስነቃ ራሴን አንድ የሚያምር ክፍል ምቹ አልጋላ አገኘውት ልነሳ ስል ራሴ ከበደኝ ከዛ ማታ ምን እንደተፈጠረ ለማስታወስ ሞከርኩ ግን አልቻልኩም። ከዛ እንደምንም ታግዬ ተነስቼ ሳይ ከአጠገቤ ያሬድ የለም ገርሞኝ ቸኩሎ ስራሄዶ ይሆናል ብዬ ራሴን ሳይ ልብስ እንደለበስኩ ነኝ። አይገርምም ምንም አላረግንም ገረመኝ የዘንድሮ ወንድ ሴት ልጅ እንኳን ሰክራ እንዲውስ ብቻዋን ከሆነች ስሜታቸው ብቻ ነው የሚታሰባቸው።
ያሬድን ብዙም ሳላቀው ስብእናው ሳበኝ። ከዛ ስልኬን አንስቼ ሳይ ብዙ ሚስኮል አገኘው አንዷ ሜላት ነች አንዱን ግን አላቀውም በተደጋጋሚ ተደውሎበታል። አይቼ ስልኬን እንዳስቀመትኩ ተደወለ የማላቀው ቁጥር ነበር አነሳውት።
፨ሰላም ነሽ ነቃሽ እንዴ አለኝ ደዋዩ ድምጽ ያሬድ ነበር
፨አዎ አሁን ገና ነቃው አልኩት በማፈር አይነት ድምጽ
፨ እንደውም ብጊዜ ነቃሽ ብሎ ሳቅ አለ ሰአቱን ሳየው ስድስት ሰአት አልፏል።
፨እረ ብዬ ሳኩ
፨ ተመልሼ ስላልመጣው ይቅርታ ተረቤዛው ላይ ደብዳቤ አለልሽ አንብቢው አሁን ስራ ስላለኝ ልዘጋው ነው ደሞ ሩሙ ቀኑን ሙሉ ሰለተያዘ በፈለግሽው ሰአት መውጣት ትችያለሽ አለና ተሰናብቶኝ ስልኩን ዘጋው።
ስልኩ እንደተዘጋ ወደ ጠረቤዛው ስዞር ደብዳቤ አለ። እንደዚ አይነት ጠረቤዛ ደብዳቤ ያንን አጋሰስ ብሩክን አስታወሰኝ እና ለማንሳት ፈራው።
ይህ ደብዳቤ ግን እንደ ብሩክ የስንብት ሳይሆን ጥሩ ነገር የያዘ ማለት ይቻላል።
ሰካራሟልጅ ደና አደርሽ ያው ስራ ስላለኝ ነው የሄድኩት ደሞም ሳይሽ የምትነሺ አትመስይም ነበር ብቻ ሆቴሉ ለዛ ሬ ያንቺው ነው ለልጆቹ ንገሪያቸው የፈለግሽውን ያመጣሉ ለስህቴቴ መካሻ ይሁንልኝ። ይላል ደብዳቤውን አንብቤ እንደጨረስኩ በሩ ተንኳኳ ስከፍተው አስተናጋጅ ነበር።
፨እመቤት ምሳ ታዞልሽ ነው ብሎ አስገባልኝ ።
የሌለ ነገር የለም ምንም ይሁን ከለመድኩት ወጣ ያለነገር ነበር። ነልዩ መስተንግዶ የሚገርም ነበር።
ልጁ እንደወጣ በድጋሚ በሩ ተንኳኳ ስከፍት ሜሉ ነበረች።
፨ እንዴ ሜሉ እንዴት እዚ መሆኔን አወቅሽ አልኳት ገርሞኝ
፨ ምን ይሄ ይከብዳል እኛም እዚ ነበር ብዙ ነገር የሰራነው አለችኝ
፨ምን ማለት ነው ትናንት እኮ ነግርሻለው ብለሽኝ
፨ እንዴ እንዴ ምግብም አለው የኔ እንኳን እንዲ አልነበረም ቁጭ በይ እየበላን ነግርሻለው አለችና ተቀመጥን ከዛ ታሪኩን መተረክ ጀመረች።
፨ ምን መሰለሽ ሜላት ስለህይወቴ ብዙ የዋሸውሽ ነገር አለ። ልኡልን የማቀው ከቤየሰቦቹ ተጣልቶ ያኔ ወይዘሮ ጥሩ ቤት ተከራይቶ ሲገባ ነው።ይገርምሻል እሱም እንደዚው የደሀልጅ ነኝ ብሎ ነበር የተዋወቀኝ በሀሪው ደስ ይላል ቆንጆም ነው ብቻ ተግባባንና ግንኙነታችንን ወደ ፍቅር አሳደግነው። ቢያን ፍቅረኛሞች ስንሆን ከተዋወቅን በሶስት ነው በአራት ሳምንታችን ነበር ። ከዛ ቡሀላ ማን ይቻለን አንለያይም ሆነ ቃላችን ያኔ ነው ያሬድን ያወኩት ከሱ ብር እየወሰድን መዝናናት መጨፈር ሆነ ስራችን ትልልቅ ክለብአይቀረው እኔን እየመጣ እየወሰደ ጥቂት የደስታ ጊዜ አሳለፍን ስራዬንም አስረሳኝ። ግን ያጊዜ ብዙ አልቆየም ወላጆቹ መጡ እና ከኔ ነጥቀው ወሰዱት ያኔ ምን እንዳለኝ ታቂያለሽ ስለዋሸውሽ ይቅርታ ግን ምንም ማረግ አልችልም ይህ የኔ ቦታ አይደለም ነበር ያለኝ ከዛ ቤተሰቦቹ ወደ ውጪ ላኩት እኔም ብዙ ሳይቆይ ሸገርን ለቅቄ ሄድኩ። እልሻለው ይሄም ሆቴል የኔ ከተዝናናንባቸው አንዱ ነው። ደሞም የነ ያሬድ ነው አለችኝ።
፨ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ታድያ አሁን እንዴት ተገናኛቹ
፨ ያው በአጋጣሚ ተገናኘን አሁን ላይ አግብቷል አንድ ልጅም እንዳለው ነግሮኛል ሲያዩት ልጅ ይመስላል እንጂ ከባድ ሰው ነው አለች እየሳቀች።
፨ታድያ አግብቶ አንቺጋር ምን ይሰራል
፨ በትዳሬ ደስተኛ አይደለውም ይላል ያቂያለሽ የኛ ስራ ደሞ ይህ ነው ያልተደሰቱትን ማስደሰት ብላ ድጋሚ ጮክ ብላ ሳቀችና የኔን ሳወራ ያንቺን ረሳውት ትናንት እንዴት ነበር እ ብራንባር ሰበረ ልሆ አላቹ እንዴ
፨ እረ ምንም አልተፈጠረም
፨ ማለት አለችኝ ገርሟት
፨ እረ እኔንም ገርሞኛል ስነሳ አብሮኝ የለም ከዛ ይህን የመሰለ ምግብ አዘዘለኝ በቃ ይህ ነው የተፈጠረው።
፨ ይገርማል በቃ እናቴ ተነሽ እነኚ ሀብታሞች እኮ ሀብታም የሆንን አስመሰሉን እኮ እረ ወደስራ እናቴ የሚያዋጣንን አለችኝ እና ተነሳን ወደ መደበኛው ህይወታችን ወደሴቶቹ ወደ ሱሱ ወደ ጨዋታችን እና ከምንም በላይ ወደ ስራችን።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ከዛን ቀን ቡሀላ ያሬድን ማሰብ ማቆም አልቻልኩም በብዙ ምክንያቶች ሰሞኑን ደሞ ስራቦታ መምጣት አዘውትሯል ። ይመጣል ይወስደኛል ያዝናናኛል ከዛ እቤቴ ያደርሰኛል ከስራ ከማገኘው ብዙ እጥፍ በላይ ይከፍለኛል።
ቅርርባችን ጨምሯል ሜሉ ግን መግባባታችንን የወደደችው አትመስልም።
፨ ቤቲዬ ላንቺው ነው የምነግርሽ ከሱጋር ተዝናኚ ሳቂ ተደሰቺ ግን በፍጹም ልብሽን አትሥጭው ምክንያቱም እኛ ለነሱ አልተፈጠርንም ትለኛለች።
እውነትም ሳስበው የሆነ ሰአት ጥሎኝ ሊሄድ ለሚችል ሰው ይህን ያህል መቅረብ አስፈላጊ አይደለም ብዬ ለራሴ ነግረዋለው ግን ሲቀር ይደብረኛል ሳይደውልም እንደዛው ምን እየሆንኩ ነው ግን................ይቀጥላል.................
@brak_tube @brak_tube @brak_tube
✍ ደራሲ ማርጌት
ክፍል 2⃣9⃣
................ይቀጥላል...................
Share & Join @brak_tube
Comment @brak_bot