🌹🌹🌹🌹🥀ሴተኛ አዳሪ ነኝ🥀🌹🌹🌹🌹
🌺🌺🌺ክፍል 3⃣3⃣🌺🌺🌺
❤️❤️❤️❤️❤️Brak Tube❤️❤️❤️❤️❤️
ቤቲ የምትባል ልጅ ለስሜታቸው ብቻ በሚጨነቁ አረመኔዎች ተደፈረች ይህንን ለራሴ ደጋግሜ እለዋለው። ግን አንድ የማይቆጨኝ ነገር አለ እስካሁን ደስ የሚለኝ በሽታዬን አጋብቼባቸዋለው እስካሁንም ቢሆን አይቆጨኝም ሀሀሀሀ.... መምገድላይ እንደእብድ ሳኩኝ አጠገቤ ላሉት ሰዎች ደንታም አልሰጠዋቸው ወንድ ሳይ ግን ሽሺ ሽሺ እያለኝ ነው ።
የቤቴ መንገድ ከወትሮ በጣም ራቀብኝ መገድ ላይ ስሄድ ለሚያየኝ ደንበኛ እብድ እንጂ ጤነኛ አልመስልም ።
አንዳድ ቦታ የተቀዳደደ አጭር ቀሚስ ለብሻለው ፀጉሬ ተንጨባሯል ፊቴላይ የፈሰሱት እንባዎች ቅርፅ ሰርተው ይታያሉ ብቻ ጀማሪ እብድ መስያለው።
የማይደረስበት ነገር የለም ቤቴ ደረስኩኝ የጊቢው በር ክፍት ነበር ወደውስጥ ስገባ ግን ሜላት የለችም መሰለኝ ቤቱ እንደተዘጋ ነው።
ቆልፍ ላወጣ ወደ ቦርሳዬ ሳመራ እጄ ላይ በቦርሳ ምትክ ያወለኩት አንድ እግር ጫማ አገኘው የጫማውንም ሌላኛ እግር ጥየዋለው ማለት ነው አልኩኝ እና ሜላት እስክትመጣ ተቀመጥኩ። ሜላትም ብዙ አልቆየችም ነበር መጣች።
፨ ቤቲ ቤቶዬ ምን ሆነሽ ነው እህቴ ምን አረጉብኝ ደሞ እያለች ቀወጠችው ገና ከመግባቷ ሌላ ጭንቀት ሆንኩባት።
እሷ ትጠይቃለች እኔግን አልመልስላትም ነበር ጭራሽ አባባይ ሳገኝ ባሰብኝ ከዛም ለቅሷችንን የሰሙ ጎረቤት ተከራዮች ከቤት መውጣት ሲጀምሩ ተነስቼ ገባው ሜላትም ተከተለችኝ።
አሁንም ቢሆን መናገር አልቻልኩም።
፨ትናንት ምን ተፈጠረ በሰላም አልነበር እንዴ የሄድስው ምን ሆነሽ ነው ውዴ
፨አላቅም ሜሉ ይህ ሁሉ ለምን እኔ ላይ ይሆናል መልሲልኝ እስቲ አለም ላይ ካለ ህዝብ ሁሉ መርጦ ለምን ፈጣር ይህን ችግር ለኔ ያሸክመኛል። ሜላት ፈጣሪን ትመስክ መልስ እንድሰጠኝ ጮህኩባት።
ሜላት አኳኋኔ ያስደነገጣጥ ትመስላለች የጠየኳትን ጥያቄ ለመመለስ ግራተጋብታለች ።
፨ ያው ቤቲዬ አንቺ ቅርብሽ ያለውን ሰው ብቻ ስለምታዪ ነው እንጂ ብዙ ችግር ያጋጠመው ሰው ይኖራል አለች እየተንተባተበች።
ይህ ለኔ መልስ ሊሆን አይችልም አልኩኝ በውስጤ።
፨ ግን ቤቲዬ ምን ሆነሽ ነው አልነገረሽኝም እኮ።
፨ጭራቆቹ ተሰብስበው ደፈሩኝ አልኳት ከዛ ሳላስበቅ የንዴት ሳቅ ሳኩኝ ኪኪኪኪ ፈጣሪ ለምን እንደፈጠራቸው የማይገባኝ እንስሶች ደፈሩኝ አልኳት ድጋሚ።
፨ ማለት ውዴ በደንብ ንገሪኝ አልገባኝም ብላ አቀፈችኝ እኔም እቅፏውስጥ ሆኜ ሁሉንም ነገር ነገርኳት እያለቀስኩ በእልህ ውስጥ ሆኜ ሁሉንም ነገር ነገርኳት ግን ምን ዋጋ አለው ለሷ ጭንቀት መፍጠር ብቻ ነው ትርፉ።
፨ ወኔ እህቴ ምን ላርግልሽ እሺ ደና ነሽ አሁን ሀኩም ቤት እንሂድ ሜላት የምትለው ጠፋባት ።
፨ ምንም አታርጊልኝ ግን መጠጥ ሲጋራ ጫት ብቻ ጭንቀት የሚያስረሳ ምንም ነገር ሁሉ አምጪልኝ አልኳት
፨ እሱነገር ግን አሁን ጥሩ ነው አለች ጨንቋታል
፨ በጣም እንጂ በቃ ተውይ እኔው ገዛለው
፨ አይ እንደሱ አሆንም ልጆቹ ይዘው እንዲመጡ ደው ዬ ነግራቸዋለው አለችኝ እና ደወለች።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ጓደኞቻችን ብዙም አልቆይም ሁሉንም አሟልተው መጡ ከዛም ጫቱ መጠጡ ተጀመረ እኔም ከወትሮ በተለየ ዛሬ በጣም እየጠጣው ነው ግን ልሰክር አልቻልኩም። የሆነ ሰአት አለቅሳለው ከዛ ስቃለው በወሬ መሀል የወንድ ስም ሲጠራ ፍርሀት ፍርሀት ይለኛል ።
የስራ ሰአት ሲደርስ ልጆቹ ሄዱ ከሜላት ግን ከኔ ጋር ቀረች ከዚ ቡሀላ ሴተኛ አዳሪነት አልሰራም አዎ ወንድ የሚባል አላይም አላዋራም ግን ምን እሰራለው አይ ስራማ አይጠፋም እያልኩ እራሴው እየጠኩ ለራሴ መልሳለው።
፨ ምን አልሺኝ ጠራሽኝ እንዴ አለች ሜሉ ዝም ብዬ ሳኩተመትም አይታ
፨ አይ ሜሉ ምንም አላልኩሽ ግን ከዚ ቡሀላ ይሄን ስራ የምስራ አይመስለኝም አልኳት።
፨ ማለት ሙሉ ለሙሉ ልየይው ቤቲዬ በጣም የሚከብድሽ ይመስለኛል አለች
፨ ከበደም ቀለለም ማረግ አለብኝ ከሚደርስብኝ አይበልጥም።
፨ እሺ ተውሽ እንበል ምን ልሰሪ ነው አለችኝ
፨ ደሞ እሱም አለ ምን ችግር አለው ታድያ የቤት ሰራተኛ እሆናለው ተመላላሽ ብቻ የሆነው ይሁን ሰራለው አልኳት ።
አዎ ስራውን መተው አለብኝ ምክንያቱም ልቀጥልም ብል መቀጠል እንደማልችል ስለገባኝ ነው። ከትናንት ጀምሮ የሚሰማኝ እንግዳስሜት አለ። ወንድልኝ ሳይ እና ስሙ ሲጠራ እየፈራው ነው ይህ ደሞ ትልቅ ችግር ነው የወንድ ልጅ ፍርሀት ሊይዘኝ ነው መሰለኝ..............ይቀጥላል...............
@brak_tube @brak_tube @brak_tube
✍ ደራሲ ማርጌት
ክፍል 3⃣4⃣
................ይቀጥላል...................
share & Join as @brak_tube
Comment @brak_bot