ቀን 09/05/2017 ዓ.ም
በ2016 ዓ.ም የመውጫ ምዘና ወስዳችሁ ያልተሳካላችሁ እና በየካቲት 2017 ዓ.ም ለመውሰድ ለምትጠባበቁ በሙሉ፡-
***በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ይህንን ሊንክ
https://exam.ethernet.edu.et በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ከጥር 8 - 14/2017 ዓ.ም
የአካዳሚክ ፕሮግራም ዳይሬክቶሬት