#አዲስ_ነገር
2016 ዓ/ም በወጣ የሂሳብ ሪፖርት የድርጅቱ የካፒታል 100 ቢሊዮን ብር ሲሆን በዓለም አቀፍ የ3ተኛ ወገን የገበያ ተመን መሰረት ድርጅቱ የሚያወጣው ዋጋ 300 ቢሊዮን ብር ነው።
ይህ ለኢትዮጵያ የአክስዮን ገበያ መደላድል የሚፈጥር ብሎም በሀገራችን ካሉ ቀዳሚ መንግሥታዊ የንግድ ተቋማት( አሁን ወደ አክስዮን ድርጅትነት የተለወጠ) አንዱ ከሆነው ከአንጋፋው ኢትዮ ቴሌኮም የባለቤትነት እድልን የሚያሰፋ ክንዋኔ ነው። ሁላችንም እንኳን ደስ አለን!
የበለጠ ለመረዳት 👇👇👇👇
https://t.me/AbiyAhmedAliofficial/6880?single