16 Dec, 08:00
🍁#በጨዋማ እና #ሞቅ ባለ ውሃ ፀጉርን መታጠብ ፀጉራቹ #እንዲሳሳ በማድረግ ያለ እድሜያቹ #ራሰ_በረሀ ሊያደርጋቹ ይችላል፤ ተጠንቀቁ ለማለት ያክል ነው። 🌝