🔺የዓለማችን ከፍተኛ ደመወዝ ተከፋዩ ህንዳዊ:-
🔺 በፈረንጆቹ 1972 በህንዷ ታሚል ናዱ ግዛት የተወለዱት ሰንዳር ፒቻይ አሁን ላይ ከፍተኛ ደመወዝ ከሚከፈላቸው ሰዎች መካከል ቀዳሚው ነው።
🔺 የጎግል እናት የሆነው አልፋቤት ኩባንያን በስራ አስኪያጅነት የሚመሩት ሰንዳር የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪው ስራ አስኪያጅ ነው፡፡
🔺ለብዙ ወጣቶች አርዓያ ነው የሚባለው ሰንዳር ከመካከለኛ የህንድ ቤተሰብ መገኘታቸው ይገለጻል።
🔺 በትምህርት ቤት ጎበዝ ተማሪ እንደነበር የሚነገርለት ሰንዳር በቴክኖሎጂ ዘርፍ ካሉ የዓለማችን ምሁራን መካከል አንዱ ነው።
💸 ደሞዝ (Salary): 236 million ብር
#Share_x5
#Join
@bunatech
@bunatechdiscussion