ዓለም ከመልእክታቱ አንፃር... dan repost
ከላይ የእሳት አይነት የአውሎ ንፋስ አይነት የጎርፍ የማዕበል የበረዶ አይነት እና ብዛት ፍፁም የሚጠርግህ መቅሰፍት ይወርድብሀል። ውቅያኖሱ ይተፋሀል በማዕበሉ ይጠርግሀል። የምትጠጣው ውሀ መርዝ ሆኖ የስቃይ
ሞት ያሳይሀል። የምትበላው የምድሩም ፍሬ ስጋውም የባህሩም አሳም የገሙ የበከተ መርዝ ሆነው የሚገሉህ በምንም ዘዴ የማታክማቸው ይሆኑብሀል። ከከርሰ ምድር እሳተ ገሞራው ይበሳጭብሀል። በቁጣውም ይገነፍላል።
ምሽጌ ያልከው ምድርህም በከፍተኛ ርዕደ መሬት ያይቶም ተሰምቶም በማያውቅ ማግኒቲዩድ መጠን እየወጣ ወደ እሳት ጉያው ይከትሀል።
ፍርድአዘል መግለጫ ጥቅምት 21 2017 ዓ.ም