ለአማኑኤል...ስጦታዬ!
ከሰው ባህሪ ቅር የሚለኝ ነገር መሀከል አንዱ አስደናቂ ነገሮችን ጭምር ብዙ በረከትና ተዓምራትን ቶሎ መልመዱ ነው። በተለይ ደግሞ ከልጅነት ስንሰማው ያደግነው ጀብዱ through time we start considering them to be unremarkable. Ordinary. ነገር ግን ቃል ስጋ መሆንህ..አምላክ በመሀከላችን ማደርህ (ዩሐ 1:14) ነብዩ "የዘለዘለዓለም አባት" ብሎ የተናገረልህ ንጉስ፣ እግዚያብሄር ወልድ ስጋን ለብሰህ (ዕብ 2:17) የትህትናህን ትርጉም ዝቅ በማለት ማሳየትህ (ፊሊ 2:6) ትልቅ ክስተት ነው።
እንደአምላክነትህ ስለማትለወጥ መለኮትነትህ ሳይነካ (ዕብ 13:8) እውነተኛ ሰው ሆነሀል። You're the defining moment in history. የአንተ መወለድ ነው መሀከለኛ ያስገኘልን። (1 ጢሞ 2:5) አለበለዚያ ወኪል ፍለጋ "በሁለታችንም ላይ እጅ የሚጭን በመካከላችንም የሚዳኝ ቢኖር (ኢዮብ 9:33) እያልን impossible በሆነ አጣብቂኝ ውስጥ በገባን ነበር።
የእግዚአብሄር ልጅ ሆይ መለኮትነትህ የማይካድ እውነታ ነው። የውልደትህ ትርክት እስከነፋይዳው ለዘመናት የተተነበየና የተጠበቀ እውነት ነው። በጊዜ የምትገደብበት የጅማሬህ ልደት የለም። ውልደት አልፈጠረህም። በምድር ስትመላለስ የሰራኸው ጀብዱ ዛሬም መለኮትነትህን ይዘክራል። በተፈጥሮ ላይ ያለህን ጌትነት በድንቅና ተዓምራቶችህ አሳይተኸናል። ሀጥያትን በምድር ሆነህ ይቅር ብለሀል። ሙታንን አስነስተሀል። ማንም ቦታ ለማይሰጣቸው ራርተህ መፍትሄን ሰጥተሀቸዋል። ደካሞችን ልታሳርፍ የምትጠራ የሀጥያተኞች ወዳጅ ነህ። ትንሳኤህም የማይደገም ታላቅ ብርታትህ መገለጫ ነው። I'm equally blown away by your greatness and lowliness! I love that your attributes compliment eachother so well. አይፎካከሩም።
የገና በዓል ሲመጣ ግን በአፅንዖት ማሰብ የምፈልገው ስብዕናህን ነው። ለረጅም ጊዜ ሰው'ነትህ የይስሙላ ይመስለኝ ነበር። ..እንደሰው መብላት መተኛትህን (ማቲ 4:2) ፤ ሲመቱህ መድማትህን (ዩሐ 19:34) መከፋት መቆጣትህን (ማቲ 26:37, ማር 3:5) ያለው አንድምታ እምብዛም አይታየኝም ነበር። But your incarnation is what makes Christmas joyful! ሰው መሆንህ ያመጣልን ትሩፋት ተዘርዝሮ አያልቅም! አባቶች impassible የሚሉት የአምላክ አይነኬነት.. መከራን መቀበል አለመቻል ብቸኛ exception የአንተ መወለድ ነው። ሰው ሆነህ ባትመጣ መከራችንን መቀበል አትችልም ነበር።
የዕብራውያን መፅሀፍ እንዳለው በድካማችን የምትራራበት መንገድ ራሱ hypothetical/ anticipatory ብቻ ይሆን ነበር። አሁን ግን ለአንተ ብዙ ሳላብራራ ይገባሀል። ሰው ስለሆንክ ነው ለሰዎች የተሰጠውን ህግ የፈፀምከው። (ገላ 4:4, ማቲ 5:17) ሰው ስለሆንክ ነው ደምህን ስለሀጥያታችን ስርየት ያፈሰስከው (ዕብ 9:22, 10:5) ደግሞ ሰውም ስትሆን የናዝሬት ሰው መሆንህ shows who you identify with. Your humility is matchless my King!
You're not just a doctrine to me. You're not a paradox for me to figure out. You're a person. You're a person to be known, to be loved, to be treasured , to be marvelled at, to be made much of, to be worshipped, to live and to die for! የሆንነውን ሁሉ የሆነው ከአንተ የተነሳ ነው። ከአንተ ወደማን እንሄዳለን? አንተ (ብቻ) የህይወት ቃል አለህ።
የሀጥያተኞች ወዳጅ ሆነህ ጠላት የነበርነውን የእግዚአብሔር ወዳጆች አደረከን። በራሳቸው የሚተማመኑ ትምክህተኞች በውጫዊ ፅድቃቸው አልሸነገሉህም። የተለሰኑ መቃብር መሆናቸውን አይተህ ቢጤዎቻችንን አህዛብ፣ ቀራጮች፣ ተቅበዝባዥ የጠፉ በጎችን ወደድግስህ ጠርተሀል። ከመለኮታዊ ክብርህ የባዘነውን ፍለጋ የወረድክ መልካም እረኛ ነህ። (Luke 19:10, Matt 9:13..)
I (actually) owe You everything. Everything I have now was given to me because of You. Apart from you I have no claim, no plea to ask God for anything. You, Yourself are given to me as a gift. The Greatest gift there could ever be! And you have bestowed countless other gifts to me. Christ Jesus, I'm eternally grateful for all your blessings you've given me.
I am especially gratefull today for everything that is a means for me to get to know you more! Because You are the greatest Good and my greatest need. So I don't want to take all the beautiful godly people you've surrounded me with, the providence of having a functioning brain and the luxury of time to pursue you as well as having access to resources that reveal You for granted!
ያንተን መልካምነት የሚያሳየኝ ነገር ብዙ ነው። ጎደለ የምለው ሺህ ነገር ቢሟላ አንተ ከሌለህ ከንቱ መሆኑን ስለምታውቅ ነው በቅድሚያ ራስህን የሰጠኸኝ። ስጦታዬ አማኑኤል ራስህ ነህ። ከስሞች ሁሉ በላይ ስም ያለህ፣ ስልጣን ሁሉ የተሰጠህ ጌታ ኢየሱስ አንተ ሁሉ በሁሉ ነህ። የዘላለም አባት፣ ሀያል አምላክ፣ My wonderful counseler! ምክርህ በእርግጥም ሰው ያደርጋል! የወይኑ ግንድ ሆይ ያለአንተ ምንም ላደርግ እንደማልችል ገብቶኝ ይህች ቀን ከአንተ ጋር የምጣበቅበት ትሁን። My Lord and Savior Jesus Christ, draw me close so I may cleave to You alone.
የእግዚአብሔር አንድያ ልጅ የሰዉ ልጅ ሆነህ ታላቅ ወንድም ከሆንከኝ ከዚህ በላይ ምን ትምክህት እሻለው? ዛሬ ራሴን define የማደርገው የአንተ ልጅ በመሆኔ ነው። ይህን የከበረ እድል በነፃ ሰጠኸኝ። ከሀጥያተኞች ዋና የሆንኩ እኔ በአንተ እንድፀድቅ ምትኬ ሆንክልኝ። በትዕቢት የወደቅኩትን እኔን ልታነሳ ራስህን አዋረድክ። ከዚህ በላይ ስጦታ ከየት ይገኛል?
አማኑኤል...እግዚአብሔር ከእኛ ጋር። No words can express how much we don't deserve this precious gift. We don't even have to wonder about it.. we are unworthy. But thats the definition and beauty of Grace. And we will do well if we use any excuse to thank God for His amazing grace he has shown us. እንደሰብዓሰገል ይዘን የምንሄደው እጅ መንሻ እንደነዚህ ብዙ ምስጋና ያዘሉ imperfect ደካማ ቃላትና ድሪቶ ሰባራ ልብ ቢሆንም ያለንን ስጦታ እንሰጠው። በበረት የተወለደው ንጉስ በደስታ ይመበለናል።